ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና በተሻሻለው አዋጅ ቁጥር 216/92 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት በዋስትና የያዘውን ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተመለከተውን ንብረት በሐራጅ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

Oromia-international-bank-logo-6

Overview

 • Category : House & Building Foreclosure
 • Posted Date : 04/27/2022
 • Phone Number : 0115572107
 • Source : Reporter
 • Closing Date : 05/31/2022

Description

የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

ኦሮሚያ ባንክ  በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና በተሻሻለው አዋጅ ቁጥር 216/92 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት በዋስትና የያዘውን ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተመለከተውን ንብረት በሐራጅ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

        ተ.ቁ  

የተበዳሪው ስም

 

የንብረት አስያዥ ስም

ለጨረታ የቀረበው መያዣ ንብረት አበዳሪው ቅርንጫፍ ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻና የቦታ ስፋት የጨረታ መነሻ/ዋጋ

በብር

የጨረታዉ ቀንና ሰዓት ጨረታው የወጣው
ከተማ ወረዳ/ክ/ከተማ ቀበሌ የካርታ ቁጥር የቦታ ስፋት  በካ.ሜ ቀን   ሰዓት
1 መሸሻ ሰቦቅሳ መሸሻ ሰቦቅሳ መኖሪያ ቤት ጉደር ጉደር ቶኬ ኩታዬ 02 02-MG-225-97 500 247,424.08 23/9/2014 4:30-6:30 ለመጀመሪያ ጊዜ
2 ሳባ ኮንቨክሽነሪ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ተበዳሪው ፋብሪካ ቡራዩ ቡራዩ ቡራዩ   Bur/inv/007/05 6350 28,995,122.21 25/9/2014 4:00-6:00 ለመጀመሪያ ጊዜ
3 አቶ ሁሴን አደም ተበዳሪዉ የመኖሪያ ቤት ሻኪሶ ሻኪሶ ጉጂ ኡደይ WBIFLMSH/3981/2012 300 2,109,455.58 22/9/2014 3:00-5:00 ለመጀመሪያ ጊዜ
4 አቶ ሁሴን አደም አቶ ቃሲም አደም የመኖሪያ ቤት ሻኪሶ ሻኪሶ ጉጂ 03 WMMLMSH/119/09 200 1,557,174.62 22/9/2014 5:30-7:30 ለመጀመሪያ ጊዜ
5 አቶ ሁሴን አደም አቶ ኡዴሳ ጎሉ የመኖሪያ ቤት ሻኪሶ ሻኪሶ ጉጂ 03 EMMLMSH/237/07 247.5 549,893.17 22/9/2014 8:00-10:00 ለመጀመሪያ ጊዜ
6 አቶ አዲሱ ካሣዬ ተበዳሪው መኖሪያ ቤት ኢጃጂ ኢጃጂ ኢሉ ገላን 01 WBMI/0255/07 140 229,693.03 23/9/2014 4:00-6:00 ለመጀመሪያ ጊዜ
7 አቶ ዳባ ሳከታ ጨመዳ ተበዳሪው መኖሪያ ቤት ኢጃጂ ኢጃጂ ኢሉ ገላን 01 WBMI 3913/2006 367.50 549,019.15 23/9/2014 8:00-10:00 ለሁለተኛ ጊዜ
8 አቶ ጩሉቄ ዶጎ አቶ ተሾመ ዲንጋሞ መኖሪያ ቤት ቦሬ ሐዋሳ ታቦር ሂጣታ 15911 200 1,705,071.65 24/9/2014 4፡00-6፡00 ለመጀመሪያ ጊዜ
9 አቶ ጩሉቄ ዶጎ ተበዳሪው መኖሪያ ቤት ቦሬ ሐዋሳ ታቦር ሂጣታ 14177 250 1,998,360.12 24/9/2014 8፡00-10፡00 ለመጀመሪያ ጊዜ
10 አቶ የሱፍ ደቀቦ ተበዳሪው መኖሪያ ቤት አሳሳ አሳሳ አሳሳ 02 5260/Y/2011 200 1,634,923.49 25/9/2014 4፡00-6፡00 ለመጀመሪያ ጊዜ
 • ተጫራቾች ከጨረታው ቀን በፊት ንብረቱ በሚገኝበት አድራሻ ቀርበው ማየት ይችላሉ፡
 • ተጫራቾች የጨረታውን መነሻ ዋጋ 25% የጨረታ ማስከበሪያ ቦንድ በባንክ ክፍያ ማዘዣ ሲ.ፒ.ኦ አሰርተው ከጨረታው ቀን በፊት ማስያዝ ወይም ጨረታው በሚካሄድበት ዕለት ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ይዘው መቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ በጨረታ የተሸነፉ ተጨራቾች ያስያዙት ገንዘብ ይመለስላቸዋል፡፡
 • ጨረታው በሰንጠረዡ ላይ በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት ባለዕዳዎቹ ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው፣ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸውና ታዛቢዎች በተገኙበት 1 ተራ ቁጥር በኦሮሚያ ባንክ ጉደር ቅርንጫፍ ውስጥ፣ 2ኛ ተራ ቁጥር በኦሮሚያ ባንክ ገፈርሳ ኖኖ ቅርንጫፍ ፣ ተ.ቁ 3 ፣ 4 እና 5 በኦሮሚያ ባንክ ሻኪሶ ቅርንጫፍ ዉስጥ፣ ተ.ቁ 6 እና 7 ኦሮሚያ ባንክ ኢጃጂ ቅርንጫፍ ውስጥ፣ ተ.ቁ 8 እና 9 ኦሮሚያ ባንክ ሐዋሳ ቅርንጫፍ ውስጥ እና ተ.ቁ 10 ኦሮሚያ ባንክ አሳሳ ቅርንጫፍ ውስጥ ይካሄዳል፡፡
 • ጨረታውን ያሸነፈው ተጫራች አሸናፊ መሆኑ በፅሁፍ ከተገለፀበት ቀን ጀምሮ ያሸነፈበትን ዋጋ በ15 ቀን ውስጥ ለባንኩ አጠቃሎ ገቢ ማድረግ ይኖርበታል፡፡
 • ከላይ በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ገቢ የማያደርግ ተጫራች ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብም አይመለስለትም፡፡
 • በባንኩ ብድር ፖሊሲ መሰረት የሚፈለገውን ማስረጃ አሟልቶ ለቀረበ የጨረታ አሸናፊ ብድርን በተመለከተ ቀርቦ የባንኩን የብድር መምሪያ ማነጋገር ይችላል፡፡
 • ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 011 557 2107/011 558 64 97 ዋና መ/ቤት ወይም ለተራ ቁጥር 1 በ 011 282 08 07 ጉደር፣ ለተራ ቁ. 2 በ 0112 73 33 71 አገምሣ ቅርንጫፍ፣ ለተ.ቁ 3፣ 4 እና 5 በ 046-3340-389/0369 ሻኪሶ ቅርንጫፍ፣ ለተ.ቁ 6 እና 7 በ 057-550-04 53/51 ኢጃጂ ቅርንጫፍ፣ ለተ.ቁ 8 እና 9 በ 046-667-04 65/79 ቦሬ ቅርንጫፍ እና ለተ.ቁ 10 በ 022-336-00-73/03 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡
 • ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ወይም ብድሩ ከተከፈለ ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
 • ጨረታውን ያሸነፈ ተጫራች ለመንግስት የሚከፈለውን አስፈላጊ ግብር እና ተጨማሪ እሴት ታክስ ይከፍላል፡፡
 • ንብረቱ በገዢዉ ስም እንዲዞር ባንኩ ለሚመለከተዉ መንግስታዊ አካል ደብዳቤ ይፅፋል፡፡
 • የንብረቱ የጨረታ አሸናፊ ውዝፍ የሊዝ ክፍያ ካለ የሚከፍለውን ክፍያ ለመክፈል ንብረቱ በሚገኝበት የወረዳ ወይም ከተማ አስተዳደር በመቅረብ የሊዝ ውል መዋዋል አለበት፡፡

 ኦሮሚያ ባንክ