ፀሐይ ፔትሮሊየም አክሲዮን ማህበር ድንገተኛ የጠቅላላ ጉባኤ የስብሰባ ጥሪ
Overview
- Category : Announcement
- Posted Date : 04/27/2022
- Source : Reporter
- Closing Date : 05/21/2022
Description
ድንገተኛ የጠቅላላ ጉባኤ የስብሰባ ጥሪ
ድርጅታችን ፀሐይ ፔትሮሊየም አክሲዮን ማህበር በ200,000,000.00 (ሁለት መቶ ሚሊዮን ብር) የተፈረመ ካፒታል በንግድ ምዝገባ ቁጥር MT/AA/3/0035986/2008 ተመዝግቦ የሚንቀሳቀስ አክሲዮን ማህበር ሲሆን ግንቦት 13/09/2014 ዓ.ም ድንገተኛ ጉባኤው ለማካሄድ በማስፈለጉ የአክሲዮን ማህበሩ አባላት ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ከጥዋቱ በ2፡30 አዲስ አበባ ኢትዮጵያ ሆቴል ትንሿ መሰብሰቢያ አዳራሽ እንድትገኙ በአክብሮት የስብሰባ ጥሪ ያቀርባል፡፡
የስብሰባው አጀንዳ
- የቦርድ አባላትን የስራ እንቅስቃሴ በተመለከተ ተወያይቶ መወሰን
ማሳሰቢያ፡-
ባለ አክሲዮኖች ተወካይ የሚልኩ ከሆነ ተወካዮች በሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ ጽ/ቤት መስፈርቱን ያሟላ ሕጋዊ ውክልና የታደሰ ከመታወቂያ ጋር ይዘው መቅረብ አለባቸው፡፡
የፀሀይ ፔትሮሊየም አክሲዮን ማህበር የዳይሬክተሮች ቦርድ