ደቡብ ግሎባል ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውን ከዚህ በታች በሠንጠረዡ የተመለከቱት ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ሥልጣንና ውክልና መሠረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Debub-global-Bank-Logo-reportertenders-3

Overview

 • Category : House & Building Foreclosure
 • Posted Date : 05/01/2022
 • Phone Number : 0115318117
 • Source : Reporter
 • Closing Date : 05/31/2022

Description

     ደቡብ ግሎባል ባንክ አ.ማ

DEBUB GLOBAL BANK S.C

   ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ 

ደቡብ ግሎባል ባንክ . ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውን ከዚህ በታች በሠንጠረዡ የተመለከቱት ንብረቶች  በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ሥልጣንና ውክልና መሠረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

ተ.ቁ የተበዳሪው ስም የንብረት አስያዥ ስም አበዳሪው

ቅርንጫፍ

ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ የቦታው ስፋት የባለቤትነት ማረጋገጫ ሰነድ ቁጥር የንብረቱ

ዓይነት

የጨረታው መነሻ ዋጋ /ብር/ ጨረታ የሚከናወንበት
ከተማ  ክ/ከተማ ቀበሌ/ወረዳ ቀን ሰዓት
1 ኮንኮርዲያ ትሬዲንግ ኃ/የተ/የ/ማ አቶ የሱፍ በረዲን መሀመድ በቅሎቤት አዲስ አበባ ኮልፌ ቀራንዮ 03 250 ካሬ ሜትር k/04/1/47/338/389/3854/02 ህንጻ (ቅይጥ) 27,540,122.26 ግንቦት 23 ቀን 2014 ዓ.ም ከጠዋቱ

4፡00-5፡30

2 አቶ ኤፍሬም ዘነበ ተክሉ አቶ ኤፍሬም ዘነበ ጎንደር  ሳንጃ 01 340 ካሬ ሜትር 00831 ድርጅት 1,046,804.01 ግንቦት 30 ቀን 2014 ዓ.ም ከጠዋቱ

4፡00-5፡30

3 ወ/ሮ ቃልኪዳን አለማየሁ አበራ አቶ ሚካኤል ታደሰ ገ/ጊዮርጊስ  

በቅሎቤት

ድሬዳዋ 02 160ካሬ ሜትር መል/ሊ/1233 መኖሪያ 1,404,907.07 ሰኔ 7 ቀን 2014 ዓ.ም ከጠዋቱ

3፡00-4፡30

የጨረታ ደንቦች፡-

 1. ተጫራቾች የጨረታ መነሻ ዋጋ አንድ አራተኛ በደቡብ ግሎባል ባንክ አ.ማ ስም የተሰራ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በባንክ ክፍያ ማዘዣ (ሲ.ፒ.ኦ) በማስያዝ መመዝገብ ይችላሉ፡፡
 2. የተጫራቾች ምዝገባ ከጨረታው መዝጊያ ሰዓት ሰላሳ ደቂቃ በፊት ይጠናቀቃል፡፡ በጨረታው የመጨረሻ ሰላሳ ደቂቃዎች የተጫራች ምዝገባ አይካሄድም፡፡
 3. ጨረታው ከላይ በሰንጠረዡ በተገለጸው ቀንና ሰዓት ንብረቱ በሚገኝበት ቅጥር ግቢ ይካሄዳል፡፡
 4. በጨረታው ላይ ተጫራቾች፣ አስያዥና ተበዳሪ ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው መገኘት ይችላሉ፡፡
 5. የጨረታው አሸናፊ መሆኑ በደብዳቤ የተገለጸለት ተጫራች ያሸነፈበትን ዋጋ በ15 ቀን ውስጥ ለባንኩ ገቢ ማድረግ ይኖርበታል፡፡ ባይከፍል ግን ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ጨረታው ይሰረዛል፡፡ ላላሸነፉት ተጫራቾች ያስያዙት ገንዘብ ይመለስላቸዋል፡፡
 6. በንብረት ማስተላለፍ ሂደት ለመንግስት የሚከፈል ግብር፣ ተጨማሪ እሴት ታክስ፣የሊዝ ክፍያ ወይም ሌላ ማንኛውንም ክፍያ ገዢው ይከፍላል፡፡
 7. ንብረቱ በገዢው ስም እንዲዞር ባንኩ ለሚመለከተው መንግስታዊ አካል ደብዳቤ ይጽፋል፡፡
 8. ለበለጠ ማብራሪያ ደቡብ ግሎባል ባንክ ዋናው መሥሪያ ቤት በስልክ ቁጥር 0115318117 ወይም 011467 44 26 (በቅሎቤት ቅርንጫፍ) እና 058 211-09-72 (ጎንደር ቅርንጫፍ) ደውሎ መጠየቅ ወይም አበዳሪውን ቅርንጫፍ በአካል ቀርቦ ማነጋገርና ንብረቶቹን የሚጎበኙበት ሁኔታ ማመቻቸት ይቻላል፡፡
 9. ባንኩ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡