ዋንዛ ፈርንሺንግ ኢንዱስትሪ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ከዚህ ቀጥሎ በሎት የተዘረዘሩትን ተረፈ ምርቶችን በግልፅ ጨረታ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
Overview
- Category : Other Sale
- Posted Date : 05/01/2022
- Phone Number : 0116680075
- Source : Reporter
- Closing Date : 05/20/2022
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር አግጨ ዋ/ፈ/ኢ 04/2014
ዋንዛ ፈርንሺንግ ኢንዱስትሪ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ከዚህ ቀጥሎ በሎት የተዘረዘሩትን ተረፈ ምርቶችን በግልፅ ጨረታ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
- ሎት -1 ( ከ እንጨት ሥራ የተራረፉ ስክራፕ ቁርጥራጭ እንጨቶች)
- ሎት- 2 (ቁርጥራጭ ብረታ ብረቶች)
በመሆኑም ቀጥሎ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ አቅራቢዎች በጨረታው እንዲሳተፉ ይጋብዛል፡፡
- ተጫራቾች በዘርፉ መወዳደር የሚያስችል የታደሰ የንግድ ፍቃድ ፤ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN no) ፤ እንዲሁም የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ተመዝጋቢ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ (BID BOND) 20,000.00 (ሃያ ሺ ብር) ከጨረታ መወዳደሪያ ኦርጅናል ሠነድ ጋር በባንክ በተመሰከረለት ቼክ (C.P.O) ዋንዛ ፈርኒሺንግ ኢንዱስትሪ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ወይም Wanza Furnishing Industry Private Limited Company ስም ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
- ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዱን የማይመለስ ብር 100 (አንድ መቶ) በመክፈል መውሰድ ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ዋጋ በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ እስከ ግንቦት 12 ቀን 2014 ዓ.ም ድረስ በጨረታ ሰነዱ ላይ በተገለፀው የመዝጊያ ሰዓት ቀድመው ሰነዱን ማስገባት ይጠበቅባቸዋል፡፡
- ተጫራቾች ለሚወዳደሩበት ሎት ለየብቻ በማሸግ የመወዳደሪያ ነሰዱን ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
- ድርጅቱ የተሸለ መንገድ ካገኘ ጨረታን ሙሉ በሙሉ ውይንም በከፊል ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
- የጨረታ ሰነዱ የሚገኝበት አድራሻ፡-
ዋናው መ/ቤት አዲስ አበባ ቦሌ ክ/ከ ወረዳ 10 የቤት ቁጥር አዲስ ሰሚት ከፔፕሲ ፋብሪካ በስተጀርባ በሚገኘው የ ዋንዛ ፈርኒሺንግ ኢንዱስትሪ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ግዥና ንብረት አስተዳደር ቢሮ ወይም ልደታ ቤ/ክርስቲያን ጀርባ ባለው የመድሐኒያለም ቤ/ክርስቲያን መግቢያ በሚገኘው የድርጅታችን ሾ ሩም የጨረታ ሰነዱን ማግኘት ይቻላል፡፡
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን 251-011- 668-00-75 ወይንም 011-668-01-75 ፋክስ ቁጥር 011-668-00-44 ፖስታ ሳጥን ቁጥር 3419 አዲስ አበባ መጠየቅይችላሉ፡፡