የሞኤንኮ ሠራተኞች ማህበር ያገለገሉ (MAHA) የመኪና ማንሻ ሊፍቶችን ብዛት (14) ባሉበት ሁኔታ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል ፡፡

Moenco-logo

Overview

  • Category : Vehicle Sale
  • Posted Date : 05/01/2022
  • Phone Number : 0911071500
  • Source : Reporter
  • Closing Date : 05/13/2022

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

የሞኤንኮ ሠራተኞች ማህበር ያገለገሉ (MAHA) የመኪና ማንሻ ሊፍቶችን ብዛት (14) ባሉበት ሁኔታ ጨረታ eeeccccÑÑወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል ፡፡ በመሆኑም ጨረታውን መጫረት የሚፈልግ ተጫራች ጨረታው ከሰኞ ሚያዝያ 24 ቀን 2014 ዓ.ም. ጀምሮ ባሉት አስር (10) ተከታታይ የሥራ ቀናት በሥራ ሰዓት ከሰኞ – ዓርብ ከጠዋቱ 2፡00 – 10፡00 ሰዓት እና ቅዳሜ ከጠዋቱ 2፡00-6፡00 ሰዓት ከሞኤንኮ ሠራተኞች ማህበር ጽ/ቤት የጨረታውን ሰነድ የማይመለስ 100.00 (አንድ መቶ ብር) ከፍሎ በመውሰድ እቃውን ባለበት ሁኔታ መመልከትና ጨረታውን መሳተፍ የሚችል መሆኑን እየገለጽን ጨረታው ዓርብ ግንቦት 05 ቀን 2014 ዓ.ም. ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በእዛው እለት ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል ፡፡ ማህበሩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው ፡፡

የሞኤንኮ ሠራተኞች ማህበር

  • አድራሻ

ቦሌ ሐያት ሆስM አጠገብ

ልክ – 0911 071500