የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 98/90 በተሰጠው ሥልጣን እና ኃላፊነት መሠረት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የብድር መያዣ ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
Overview
- Category : House & Building Foreclosure
- Posted Date : 05/01/2022
- Phone Number : 0115576174
- Source : Reporter
- Closing Date : 05/23/2022
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 98/90 በተሰጠው ሥልጣን እና ኃላፊነት መሠረት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የብድር መያዣ ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
ተ.ቁ | የንብረቱ አስያዥ ስም | የንብረቱ ዓይነት | ንብረቱ የሚኝበት አድራሻ |
የካርታ ቁጥር / የሻንሲቁጥር
|
የቦታው
ስፋት በካ.ሜ |
የጨረታ መነሻ ዋጋ | አበዳሪ ቅርንጫፍ | ||
የተበዳሪው ስም |
ከተማ |
ቀበሌ | |||||||
1 | ሞገስ አሰፋ | ሞገስ አሰፋ | የከብተ ማደለቢያ | አዳማ | ኮረማ ፎቶሌ | BLE/1/21958/654 | 2ሄክታር | 16,093,104.91 | ቶርባን ኦቦ |
2 | ሄኖክ ካሳ | ሄኖክ ካሳ | ሆቴል | ቦቴ | 701/AL/97 | 3000 | 3,034,203.34 | አዳማ | |
3 | ሁሴን መሰለ | ሁሴን መሰለ | መኖሪያ ቤት | ቡሌ ሆራ | ቀበሌ 03 | AD/H/960/154 | 206.15 | 514,083.22 | ቡሌሆራ |
4 | ሁሴን መሰለ | ሂክማ ሻውል | መኖሪያ ቤት | ቡሌ ሆራ | ቀበሌ 03 | 1759/H-327/99 | 542.85 | 1,424,060.54 | ቡሌሆራ |
5 |
ታደሰ ታዬ |
ታደሰ ታዬ | የንግድቤት |
ጌዶ(ጨለያ) |
ጌዶቀበሌ02 |
W/L/E/A/C/A/1346/003 |
400 | 494,607.58 | ጌዶ |
6 | ኤፍ. ኤች. ቢ. አግሮ ኢንዱስትሪ | አልክቲል አሶሴሽን አግሮ ኢዱ ስትሪ | መጋዘን |
ሻሸመኔ |
አዋሾቀበሌ01 |
18054 |
1,100 | 5,133,036.23 | ሻሸመኔ |
7 |
ኦልጂራ አየለ |
ኦልጂራ አየለ | ኮንዶሚኒየም ቤት |
ቡራዩ |
ገፈርሣ ቀበሌ |
BUR/KONDO/500/05 |
66.67 | 1,085,517.77 | በከኒሳ |
8 |
ሐብታሙ ተካ |
ሐብታሙ ተካ |
መኖሪያ ቤት |
ሆሎታ |
ጎሮቄረንሳ |
EMMLMH/2023/2011 |
160 | 625,853.30 | ቦሌመድሃኔዓለም |
9 | ደጀኔ ቡልቻ | ደጀኔ ቡልቻ | መኖሪያ ቤት | ሆሎታ | ቡርቃ ሃርቡ | EMMLMH/3363/10 | 160 | 460,981.67 | አቤቤ ቱፋ |
10 | ወርቁ አሰፋ | ወርቁ አሰፋ | መኖሪያ ቤት | ሁሩሙ | ቀበሌ 01 | X-14/93/2012 | 450 | 402,145.58 | ሰግለን ኢሉ |
11 | ሰለሞን ሞላ | ሰለሞን ሞላ | መኖሪያ ቤት | ሁሩሙ | ቀበሌ 01 | 147/RAQ/2011 | 414 | 651,602.74 | ሰግለን ኢሉ |
12 | ዋሌና ማዕድን አምራቾች ህ/ሥ/ማ | ዋሌና ማዕድን አምራቾች ህ/ሥ/ማ | መኖሪያ ቤት | ሻኪሶ | ኡዴይ ቀበሌ | 909/2009 | 275.4 | 794,890.00 | ኦዶ ሻኪሶ |
13 | አማኑኤልአብርሃ | አማኑኤል አብርሃ | ቶዮታ ኮሮላ መኪና | ፊንፊኔ | ቤሄራዊ ጀርባ | AHTLA52E203009722 | – | 900,000.00 | ቀርሳ ዐብይ |
14 | ወንድወሰን ወርቁ | ወንድወሰን ወርቁ | ግሬደር 722 | ድሬ ዳዋ | ድሬ ዳዋ | – | 1,000,000.00 | ድሬ ዳዋ | |
የጨረታው መመሪያ
- የንብረቶቹን ዝርዝር ሁኔታ ማየት የሚፈልጉ ተጫራቾች ቤቶቹን ከላይ በተጠቀሰው አድራሻ በመገኘት ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የጨረታ ሰነድ በአቅራቢያዎ ከሚገኝ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ ቅርንጫፍ ሂሳብ ቁጥር ETB1446500010001 የማይመለስ ብር 00 (ብር አንድ መቶ ) ገቢ በማድረግና የጨረታውን ሰነድ ከባንኩ ንብረት አስተዳደር ቢሮ ወይም ንብረቱ ከሚገኝበት ቅርንጫ ፍበመውሰድ መጎብኘት ይችላሉ፡፡
- ገዥዎች የሚገዙበትን ዋጋ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ እስከ ጨረታ መዝጊያ ቀን ድረስ ቦሌ መንገድ ራንግ ሪልስቴት ሕንፃ 7ኛ ፎቅ ንብረት አስተዳደር ዋና ክፍል ወይም ንብረቱ በሚገኝበት ቅርንጫፍ በአካል ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸውን በመላክ ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ በማስገባት መጫረት ይችላሉ፡፡
- ጨረታው በሪፖርተር ጋዜጣ ከተገለጸበ ከሚያዝያ — ቀን 2014 ዓ.ም እስከጨረታው መዝጊያ ግንቦት — ቀን 2014 ዓ.ም ለተጫራቾች ክፍት ሆኖ ከቆየ በኋላ በዚያው ዕለት በ10፡30 ሰዓት ተዘግቶ የጨረታው መክፈቻ ዕለት የጨረታ ሰነድ ከዲስትሪክቶችና ንብረቶቹ ያሉበት ቅርንጫፎች ተሰብስቦ ንብረት አስተዳደር ክፍል እንደደረሰ የኮሮና ቫይረስ /COVID–19/ ስርጭትን ለመግታት ሲባል ተጫራቾች ባልተገኙበት ተከፍቶ ውጤቱን በስልክ የምናሳውቅ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
- ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ንብረት /ጨረታ/ መነሻ ዋጋውን 25% (ሃያ አምስት በመቶ) በባንክ ክፍያ ማዘዣ (CPO) በኦሮሚያ ኅብረት ሥራባንክ ስም በማሰራት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- የጨረታው አሸናፊዎች ባሸነፉበት ንብረት ላይ የሚከፈሉ የሊዝ ክፍያዎች እና ከስም ዝውውር ጋር የተያያዙ ለመንግስት የሚከፈሉ ክፍያዎችን ይከፍላል እንዲሁም ባሸነፉት ዋጋ ላይ ተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) 15% በተጨማሪነት ይከፍላሉ፡፡
- ባንኩ ተጫራቾች ለሚያስገቡት የመግዣ ዋጋ ባንኩ ባለው የብድር ፖሊሲ እስከ 50% (ሃምሳ ከመቶ) የብድር አከፋፈል የሚያመቻች ሆኖ ከፍተኛ ዋጋ እና የተሻለ አከፋፈል ያቀረበው ተጫራች አሸናፊ ይሆናል፡፡
- የጨረታው አሸናፊ አሸናፊነቱን የሚገልፅ ደብዳቤ ከባንኩ ከተቀበለበት ዕለት ጀምሮ ያሸነፈበትን አጠቃላይ ዋጋ በ15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል ያለበት ሲሆን በእነዚህ ቀናት ውስጥ የሽያጩን ገንዘብ አጠቃሎ ካልከፈለ ጨረታው ተሰርዞ ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይደረጋል፡፡
- የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ሳይያያዝ የሚቀርብ የጨረታ ሰነድ ተቀባይነት የለውም፡፡
- በተራቁጥር 11 ላይ የተጠቀሰው ተሸከርካሪ አሸናፊ ሙሉ ክፍያ (100 %) ከፍሎ ንብረቱን የሚረከብ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
- ባንኩ የተሻለ ዘዴ ካገኘ በማንኛውም ጊዜ ጨረታውን ሙሉበሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
አድራሻ፡– ራንግ ሪል እስቴት ህንፃ 7ኛ ፎቅ የባንኩ ንብረት አስተዳደር ቢሮ
ስልክቁጥር፡– 0115 – 576174 ፖ.ሳ.ቁ.16936/አዲስአበባ/
የኦሮሚያ ኀብረት ስራ ባንክ /አ.ማ/
ለላቀ ለውጥ የቆመ !