ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/11 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተሉትን ተበዳሪ ወይም አስያዥ ተሸከርካሪ ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል፡፡
Overview
- Category : Vehicle Foreclosure
- Posted Date : 05/01/2022
- Closing Date : 05/20/2022
- Phone Number : 0118279807
- Source : Reporter
Description
የሐራጅ ማስታወቂያ
የሐራጅ ቁጥር ዳባ/020/22
ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/11 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተሉትን ተበዳሪ ወይም አስያዥ ተሸከርካሪ ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል፡፡
ተ.ቁ | የተበዳሪው ስም | አበዳሪው ቅርንጫፍ | የአስያዥ ስም | የተሽከርካሪው ዝርዝር መግለጫ | የተሸከርካሪውአይነት
| የጨረታ መነሻ ዋጋ ብር | ጨረታው የሚካሄድበት | ||||
የሰሌዳ ቁጥር | የሞተር ቁጥሩ | ሻንሲ ቁጥር | ቀን | ሰዓት | ቦታ | ||||||
1 | አቶ አርአያ ገ/ሚካኤል | ባልቻ | አቶ አርአያ ገ/ሚካኤል | ኢት-03-84821 | F2CE0681B*13C*B052-00040043 | LZFF205T45DD259451 | የጭነት | 2‚600,000 | 12/09/2014 | 4፡00-6፡00
| ቃሊቲ ሸዋ ዳቦ ጀርባ የዳሽን ባንክ ተሽከርካሪዎች ጊዜያዊ መቆሚያ |
ኢት-03-25944 | LB939VAG8FAHSG128 | ተሳቢ |
ማሳሰቢያ
ተጫራቾች የጨረታዉን መነሻ ዋጋ 25% የጨረታ ማስከበሪያ የባንክ ክፍያ ማዘዣ (P.O) በዕለቱ ይዘው በመቅረብ መመዝገብ ይችላሉ፡፡
- ጨረታው በሰንጠረዡ ላይ በተገለፀው ቀን እና ሰዓት ተሽከርካሪው በሚገኝበት አድራሻ ይካሄዳል፡፡
- ለመንግስት የሚከፈል ግብር ፣ ታክስ ፣ተጨማሪ እሴት ታክስ ፣እና ሌላ ከስም ዝውውር ጋር የሚገናኙ ወጪዎችን ገዢው ይከፍላል፡፡
- የጨረታው አሸናፊ ያሸነፈበትን ዋጋ በ15 ቀናት ውስጥ አጠናቆ መክፈል ይኖርበታል፡፡ ባይከፍል ግን ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ አይመለስለትም፡፡ በተጨማሪም ንብረቱ በድጋሚ ለሀራጅ ሲቀርብ ለሚታየው ዋጋ ልዩነት ይጠየቃል፡፡ በጨረታው ለተሸነፉ ተጫራቾች ያሲያዙት ሲፒኦ ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል፡፡
- በጨረታው ላይ አስያዥና ተበዳሪ ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው መገኘት ይችላሉ፤ ባይገኙ ጨረታው በሌሉበት ይካሄዳል፡፡
- የተጫራቾች ምዝገባ ከሐራጁ መዝጊያ ሠዓት 10 ደቂቃ በፊት ይጠናቀቃል፡፡
- ጨረታው ተጀምሮ በተቀመጠው ሰዓት ውስጥ ካልተጠናቀቀ ሊራዘም ይችላል፡፡
- ተጫራቹ የጨረታዉ አሸናፊ ነዉ የሚባለዉ አሸናፊነቱን የሚገልጽ ደብዳቤ በጽሁፍ ሲደርሰዉ ነዉ፡፡
- ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
- ተጫራቾች በስራ ቀን ከ 2.00 – 10.00 ሰዓት ቃሊቲ ሸዋ ዳቦ ጀርባ የዳሽን ባንክ ተሽከርካሪዎች ጊዜያዊ መቆሚያ በመሄድ ተሸከርካሪውን ማየት ይችላሉ።
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 011-8279807 ወይም 011-5180348 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡
ዳሸን ባንክ አ.ማ.