አዋሽ ባንክ ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውንና ከዚህ ቀጥሎ ባለው ሰንጠረዥ የተገለፁትን ቤቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እንደተሻሻለ በተሰጠው ስልጣንና ውክልና መሰረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡

Awash-Bank-logo-Reportertenders-9

Overview

 • Category : House & Building Foreclosure
 • Posted Date : 05/01/2022
 • Phone Number : 0116626386
 • Source : Reporter
 • Closing Date : 06/01/2022

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

አዋሽ ባንክ ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውንና ከዚህ ቀጥሎ ባለው ሰንጠረዥ የተገለፁትን ቤቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እንደተሻሻለ በተሰጠው ስልጣንና ውክልና መሰረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡

.. የተበዳሪው ስም አበዳሪው ቅርንጫፍ የንብረት አስያዥ ስም የቦታ አገልግሎት ቤቱ የሚገኝበት አድራሻ የካርታ ቁጥር የቦታ ስፋት በካ. የጨረታ መነሻ ዋጋ የጨረታ ቀን የጨረታ ሰዓት
ከተማ ክፍለ ከተማ ቀበሌ /ወረዳ
1 እንሽ ጄነራል ትሬዲንግ ኃላ.የተ.የግ.ማህበር ዋናው መ/ቤት አይ.አይ.ኤ ቢዝነስ ኃላ.የተ.የግ.ማህበር ለኢንደስተሪ ገላን B/M/G/K/L/I/40/2001 5,000 26,617,500 24-9-14 5፡00-6፡00
2 ዜዶ ስማርት

ትሬዲንግ ኃላ.የተ.የግ.ማህበር

መሃል ገበያ ዘሪሁን ወ/ማርያም ለኢንደስትሪ ዱከም   IN-048/08 3,000  8,500,000 24-9-14 8:00-9:00
3 አዳነች ኮላቶ አባቡናአአአአበ

ቦዲቲ

ተበዳሪዋ ለመኖርያ ቦዲቲ   ቦማቤ/መ/ል/አስ/ር0026 500 1,850,000 24-9-14 5፡00-6፡00
4 ፍቅሩ ሃምቢሳ ጉደቱ አርጆ ተበዳሪው ለንግድ ጉደቱ አርጆ GUA/24199 240.25 460,000 24-9-14 4፡00-5፡00
5 ሹምዬ ቢሆነኘ አበበ ጉደቱ አርጆ ተበዳሪው ለመኖርያ ጉደቱ አርጆ     035/WMMLGA 196 610,000 24-9-14 5፡00-6፡00
6 መሃመድ ሳላህ ከሊል ቦሌ ተበዳሪው ለመኖርያ G+2 ሰበታ L/S/16495/2000 400 4,550,000 25-9-14 4:00-5:00
7 አቶ ጎሹ ሀይሌ. መኃል አራዳ ግሩፕ ኢስት አፍሪካ ኃላ. የተ. የግ. ማ  ሆቴል ህንጻ ጎንደር ፋሲል 02 8591/05 2730 2,500,000 25-9-14 5፡00-6፡00
8 ማርቆስ ጃለታ መንዲ ተበዳሪው የመኖርያ ቤት መንዲ M/J841/2007 260 850,000 26-9-14 5፡00-6፡00

ማሳሰቢያ፡

 • ተጫራቾች የጨረታውን መነሻ ዋጋ 25% (ሃያ አምስት በመቶ) በባንክ ክፍያ ማዘዣ (ሲ.ፒ.ኦ) አሰርተው ጨረታው በሚካሄድበት ዕለት ይዘው መቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
 • ከላይ የተዘረዘሩት ንብረቶች ጨረታ በሰንጠረዡ ላይ በተገለፀው ቀንና ሰዓት ባለዕዳዎች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው፣ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸውና ታዛቢዎች በተገኙበት ንብረቶቹ በሚገኙበት ግቢ ውስጥ ይካሄዳል፡፡
 • ከፍተኛ ዋጋ ላልሰጡ ተጫራቾች ያስያዙት ገንዘብ ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል፡፡ከፍተኛ ዋጋ ላቀረበ ተጫራች ግን ባንኩ ዋጋውን የሚቀበል መሆን አለመሆኑን ጨረታው ከተደረገበት ቀን ቀጥሎ ባሉት አምስት የስራ ቀናት ውስጥ ለተጫራቹ ያሳውቃል፡፡
 • የጨረታው አሸናፊ የሆነ ተጫራች የአሸናፊነት ደብዳቤ ከባንኩ ከተቀበለበት ቀን ጀምሮ የአሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ በ15 ቀናት ውስጥ ለባንኩ ገቢ በማድረግ ንብረቱን መረከብ ይኖርበታል፡፡
 • ከላይ በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ገቢ ለማያደርግ ተጫራች ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይደረጋል፡፡
 • ከመኖሪያ ቤቶች ውጭ ባሉ ንብረቶች ሽያጭ ላይ የተጨማሪ ዕሴት ታክስ የሚታሰብ ሲሆን ሁሉንም ንብረቶች በማስተላለፍ ሂደት ለመንግስት የሚከፈል ማንኛውንም ክፍያ ገዢ ይከፍላል፡፡
 • ለተጨማሪ መረጃ፡- ዋናው መ/ቤት ቅርንጫፍ 011-6-62-63-86፡ መሃል ገበያ ቅርንጫፍ 0112-77-94-72፣ ቦዲቲ ቅርንጫፍ 046-559-09-65፣ ጉደቱ አርጆ ቅርንጫፍ 057-116-06-17፣ቦሌ ቅርንጫፍ 0116-18-95-22፣መሃል አራዳ ቅርንጫፍ 0111-11-92-26፣ መንዲ ቅርንጫፍ 057-776-09-06 ወይም የሕግ አገልግሎት ዳይሬክቶሬት 0115-57-00-75 ብሎ መደወል ወይም በአካል ቀርቦ ማነጋገር ይቻላል፡፡
 • ባንኩ ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

አዋሽ ባንክ