ኒያላ ኢንሹራንስ አ.ማ ጉዳት ደርሶባቸው ለደንበኞች ተገቢውን ካሣ ከከፈለ በኋላ የተረከባቸውን ቀረጥ የተከፈለባቸውና ያልተከፈለባቸው ተሽከርካሪዎችን እንዲሁም ኩባንያው ሲገለገልባቸው የነበሩ ተሸከርካሪዎች፤መለዋወጫዎች እና ያገለገሉ የቢሮ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
Overview
- Category : Other Sale
- Posted Date : 05/01/2022
- Phone Number : 0116626667
- Source : Reporter
- Closing Date : 05/16/2022
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
ቁጥር SD/47/22
ኒያላ ኢንሹራንስ አ.ማ ጉዳት ደርሶባቸው ለደንበኞች ተገቢውን ካሣ ከከፈለ በኋላ የተረከባቸውን ቀረጥ የተከፈለባቸውና ያልተከፈለባቸው ተሽከርካሪዎችን እንዲሁም ኩባንያው ሲገለገልባቸው የነበሩ ተሸከርካሪዎች፤መለዋወጫዎች እና ያገለገሉ የቢሮ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
ተጫራቾች በኩባንያው የተዘጋጀውን የጨረታ ዝርዝር መመሪያና ዋጋ ማቅረቢያ ሠነድ ከኩባንያው የተጎዱ ተሽከርካሪዎች ማከማቻ- ቃሊቲ /Wreck Yard/ የማይመለስ ብር 50.00 /ሃምሳ ብር/ ከፍለው በመውሰድ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ የሚወዳደሩባቸውን ንብረቶች ዝርዝር በመግለጽ እስከ ግንቦት 7 ቀን 2014 ዓ/ም ጧት 4፡00 ሰዓት ድረስ በሰም በታሸገ ፖስታ ቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ ዐ4 ሚኪሊላንድ መንገድ በሚገኘው ፕሮቴክሽን ሀውስ ምድር ቤት ዋናው መግቢያ ላይ ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ የሚገዙትን ዕቃ ዋጋ ከነቫቱ በመግለጽ በኩባንያው መነሻ ዋጋ ላይ 10% የጨረታ ዋስትና ለኩባንያው በባንክ በተረጋገጠ CPO አሠርተው ከጨረታው ሠነድ ጋር ገቢ ማድረግ ይኖርባቸዋል፡፡
ጨረታው በዕለቱ ግንቦት 8 ቀን 2014 ዓ/ም ከጧቱ 4፡30 ሰዓት በኩባንያው የሠራተኞች ክበብ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡:
ኩባንያው የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ኒያላ ኢንሹራንስ አ.ማ
የስልክ ቁጥር 011-6-626667