ንብ ኢንሹራንስ ኩባንያ (አ.ማ) በአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ በተለምዶ ቆርኪ ፋብሪካ ተብሎ በሚጠራውና መድን ዲኮር አካባቢ የሚገኙ የቦታ ስፋታቸው ከታች በተራ ቁጥር 11 የተገለፁ የኩባንያው ንብረት የሆኑ መጋዘኖችን በጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል፡፡

Nib-Insurance-logo

Overview

 • Category : Warehouse & Store
 • Posted Date : 05/01/2022
 • Phone Number : 0115544999
 • Source : Reporter
 • Closing Date : 05/19/2022

Description

ጋዝን ለማከራየት የወጣ ጨረታ ማስታወቂያ

(Bid No HRMPA010/2021-22)

ኩባንያችን በአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ በተለምዶ ቆርኪ ፋብሪካ ተብሎ በሚጠራውና መድን ዲኮር አካባቢ የሚገኙ የቦታ ስፋታቸው ከታች በተራ ቁጥር 11 የተገለፁ የኩባንያው ንብረት የሆኑ መጋዘኖችን በጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል፡፡

ስለሆነም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟላ ማንኛውም ድርጅት መወዳደር ይችላል ፡፡

 1. ለ2014 ዓ.ም የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያለው

1.2 የተጨማሪ እሴት ታክስ /ቫት/ የምዝገባ ምስክር ወረቀት ያለው

1.3 የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ያለው

1.4 የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) ያለው

 1. ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ቀናት ዘወትር በስራ ሰዓት አቃቂ ቃሊቲ መድህን ዲኮር አካባቢ የሚገኙትን የኩባንያውን መጋዘኖች በአካል መመልከት ይችላሉ፡፡
 2. ተጫራቾች የሚወዳደሩት ለሶስቱም መጋዘኖች መሆን ይኖርበታል ፡፡
 3. ተጫራቾች የሚሰጡት የኪራይ ዋጋ በካሬ ሜትር ተብሎ መገለፅ ይኖርበታል፡፡
 4. ተጫራቾች የሚያቀርቡት መወዳደሪያ ሰነድ በሰም ታሽጎ፣ ማህተም የተመታበት፣ ሙሉ አድራሻ የተፃፈበትና የተፈረመበት እንዲሁም ኦሪጅናል እና ኮፒ የሚል ፅሁፍ በግልጽ የሰፈረበት መሆን አለበት፡፡
 5. ጨረታው ግንቦት 10 ቀን 2014 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ተዘግቶ ከጠዋቱ 4፡10 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በኩባንያው ቢሮ (ቢሮ ቁጥር 1101) ውስጥ ይከፈታል፡፡
 6. በጨረታው አሸናፊ የሚሆነው ድርጅት ጨረታውን ካሸነፈበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ቀናት ውስጥ የኪራይ ውል ስምምነት መፈረም አለበት፡፡
 7. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ብር 5,000.00 (አምስት ሺህ ብር) በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ በንብ ኢንሹራንስ ኩባንያ (አ.ማ) ስም ማስያዝ አለባቸው፡፡
 8. መጋዘኖችን በአካል ተገኝቶ መመልከት የሚፈልግ ተጫራች የኩባንያው ሰራተኛ ለሆኑት አቶ ተድላ ደሳለኝ በስልክ ቁጥር 0114-39-44-45 በመደወል መመልከት ይቻላል፡፡
 9. ተጫራቾች መጋዘኖቹን ለምን አገልግሎት ማዋል እንደሚፈልጉ መግለፅ አለባቸው፡፡
 10. መጋዘኖቹ በካ.ሜ በቅደም ተከተል ከዚህ በታች በቀረበው ሰንጠረዥ የቀረቡት ናቸው፡፡
ተ.ቁ

ተ.ቁ

ስያሜ መለኪያ ስፋት ምርመራ
1. መጋዘን 1 ካ.ሜ 848.30 መጋዘኖቹ በቂ የተሸከርካሪ መተላለፊያ ቦታ ያላቸው እና ደረጃውን የጠበቀ የጥበቃ ቦታ የተዘጋጀላቸው ናቸው

የጥበቃ ቦታ የተዘጋጀላቸው ናቸው

2. መጋዘን 2 ካ.ሜ 1,179.16
3. መጋዘን 3 ካ.ሜ 1,184.19

1,179.16

 

ድምር                     3,211.65

12.ተጫራቾች የሚሰጡት ዋጋ ጨረታው ከተከፈተ በኃላ ለ30 ቀናት ፀንቶ መቆየት አለበት፡፡

 1. ጨረታው ከተከፈተ በኃላ የጨረታ ሂደቱን ጨረታው ፀንቶ ከሚቆይበት ጊዜ በፊት ያቋረጠ ተጫራች ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዘው ዋስትና ይወረሳል፡፡
 2. ኩባንያው ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

አድራሻ፡- ንብ ኢንሹራንስ ኩባንያ (አ.ማ)

        ደምበል ሲቲ ሴንተር 11ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 1101(ሊፍት ቁጥር 2 ወይም 3)

         ስልክ፡- 011-5-54-49-99 /011-5-54-01-76 (አዲስ አበባ)