አዲስ አበባ ቀላል ባቡር ትራንዚት አገልግሎት ለድርጅቱ ተሸከርካሪዎች የሚዉሉ የተለያዩ ጎማዎች እና እቃዎችን በግልፅ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል ፡፡
Overview
- Category : Tyre & Battery
- Posted Date : 04/30/2022
- Phone Number : 0114708117
- Source : Reporter
- Closing Date : 05/24/2022
Description
በድጋሜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ
የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር ትራንዚት አገልግሎት ለድርጅቱ ተሸከርካሪዎች የሚዉሉ የተለያዩ ጎማዎች እና እቃዎችን በግልፅ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል ፡፡
ተ/ቁ | የግዥ ዓይነት | የጨረታ ማስከበሪያ ሲ ፒ.ኦ | ምርመራ |
2 | የተለያዩ ጎማዎች እና እቃዎች | 20000 ( ሀያ ሽ) ብር |
- ተጫራቾች ህጋዊ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸዉ፤የዘመኑን ግብር የከፈሉ፤የተጨማሪ እሴት ታክስ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ እና የታደሰ የታክስ ክሊራንስ ማቅርብ የሚችሉ መሆን አለባቸዉ፡፤
- ተጫራቾች ሰነዱን የማይመለስ ብር 200( ሁለት መቶ ) በመክፍል ዘወተር በስራ ሰዓት ቃሊቲ ማሰልጠኛ አካባቢ በሚገኘዉ የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር ትራንዚት አገልግሎት ግዥ ክፍል መግዛት ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች የመጫራቻ ሰነዳቸዉን በአዲስ አበባ ቀላል ባቡር ትራንዚት አገልግሎት ግዥ ክፍል በሚገኘዉ የጫረታ ሳጥን ዉስጥ ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት በፊት ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ ከተጠቀሰዉ ሰዓት ዘግይቶ የመጣ የጨረታ ሰነድ ተቀባይነት አይኖረዉም፡፡
- ጨረታዉ የሚከፈተዉ ግንቦት 16 /2014 ዓ.ም ጠዋት 4፡30 ተጨራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት በአዲስ አበባ ቀላል ባቡር ትራንዚት አገልግሎት በሚገኘዉ መሰብሰቢያ አዳራሽ ይሆናል፡፡
- የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር ትራንዚት አገልግሎት ጨረታዉን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ፡፡
የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር ትራንዚት አገልግሎት
ስልክ ቁጥር . 251114708117
ሚያዚያ 2014 ዓ.ም