የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፤

Addis-Ababa-Abattoirs-Enterprise-logo-2

Overview

  • Category : Purchases
  • Posted Date : 04/30/2022
  • Closing Date : 05/19/2022
  • Phone Number : 0114652294
  • Source : Reporter

Description

ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 12/2014

የአዲስ አበባ  ቄራዎች ድርጅት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፤

  • የተለያዩ የተሽከርካሪ ወንበሮች ታፒሰሪ እና የወንበር ልብስ ስራ አገልግሎት፣
  • NAS/Network Area Storage/፣ Anti-virus (for 50 Node)፣ CCTV Camera እና ዲጂታል ካሜራ፣
  • Horizontal Water Pump፣

ማንኛውም ተጫራች፡-

  • በዘርፉ ወይም በተመሳሳይ ህጋዊና የታደሰ የንግድ ሥራ ፈቃድ ያለው፣ የተ.እ.ታ ተመዝጋቢ የሆነ እና የቲን ሰርተፍኬት ያለው፡፡
  • ለተጠቀሱት የጨረታ ዓይነቶች የማይመለስ ብር 100/አንድ መቶ/ በመክፈል በስራ ሰዓት ከግዥና ንብረት አስተዳደር የስራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 3ዐ ዝርዝር መረጃ የያዘውን የጨረታ ሠነድ ማግኘት ይችላል፣
  • የጨረታ ማስከበሪያ/ቢድ ቦንድ/ ለሚጫረትበት የጠቅላላ ዋጋውን 2% በሲ.ፒ.ኦ ወይም በጥሬ ገንዘብ በድርጅቱ ደረሰኝ ብቻ ማስያዝ ይኖርበታል፣
  • የጨረታ ሰነዶችና ከጨረታው ጋር ተያያዥ የሆኑ ሠነዶችን በፖስታ በማሸግ ከጨረታ መዝጊያው ሰዓት በፊት ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለበት፡፡ ጨረታው ግንቦት 11 ቀን 2014ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡ዐዐ ሰዓት ተዘግቶ ጨረታው 4፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድርጅቱ ውስጥ ይከፈታል፡፡
  • ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  • ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር ዐ11-4-65 22 94 /ዐ11 4 66 75 ዐ1 መጠየቅ ይቻላል፡፡

የአዲስ አበባ ቄራዎች ድር