አዲስ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ ለሰጠዉ ብድር በዋስትና የያዛቸዉን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/1990 በተሰጠዉ ስልጣን መሰረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
Overview
- Category : House & Building Foreclosure
- Phone Number : 0115571934
- Source : Reporter
- Posted Date : 05/04/2022
- Closing Date : 06/04/2022
Description
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ
አዲስ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ ለሰጠዉ ብድር በዋስትና የያዛቸዉን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/1990 በተሰጠዉ ስልጣን መሰረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡በዚሁ መሰረት ማንኛዉም ተጫራች ሐራጁ በሚካሄድበት ቀን ንብረቶቹ በሚገኙበት ቦታ በመገኘት በጨረታዉ ተወዳድሮ ንብረቶቹን እንዲገዛ ተጋብዟል፡፡
ተ.ቁ | የተበዳሪዉ ስም | የንብረት አስያዥ ስም | ለጨረታ የቀረበዉ የመያዣ ንብረት አይነት | ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ | የባለቤትነት ማረጋገጫ ቁጥር | የቦታዉ ስፋት በካሬ ሜትር | የጨረታዉ መነሻ ዋጋ | ጨረታዉ የሚከናወንበት ቦታ | ጨረታዉ የሚከናወንበት ቀንና ሰዓት | |
ከተማ | ክ/ከተማና ወረዳ | |||||||||
1 | ኤ እና ኤ ኢምፖርት እና ኮሚሽን ኤጀንት ኃ/የተ/የግ/ማህበር | ወ/ሮ አዘነች ይንበርበሩ | መኖሪያ ቤት | አዲስ አበባ | ኮ/ቀ/ክ/ከተማ ወረዳ 04 | ኮ/ቀ/ማ/ን/መ/34/3652/00 | 158 ካ.ሜ | 2,189,411.36 | ንብረቱ የሚገኝበት | ግንቦት 27 ቀን 2014 ዓ/ም ከጠዋቱ 4.00-6.00 ሰዓት |
2 | ኤ እና ኤ ኢምፖርት እና ኮሚሽን ኤጀንት ኃ/የተ/የግ/ማህበር | አቶ አሰፋ ተድላ | መኖሪያ ቤት | አዲስ አበባ | አቃቂ ቃሊቲ ወረዳ 08 | 00390/1 | 419 ካ.ሜ | 3,135,740.88 | ንብረቱ የሚገኝበት | ግንቦት 29 ቀን 2014 ዓ/ም ከጠዋቱ 4.00-6.00 ሰዓት |
3 | ደዴፎ ጤኔሾ ቦቶኒ | ደዴፎ ጤኔሾ ቦቶኒ | መኖሪያ ቤት | አዳማ | ቀበሌ 02 | 347Q/3876/98 | 200 ካ.ሜ | 1,180,681.19 | ንብረቱ የሚገኝበት | ግንቦት 30 ቀን 2014 ዓ/ም ከጠዋቱ 4.00-6.00 ሰዓት |
- ተጫራቾች የጨረታዉን መነሻ ዋጋ 25% በባንኩ የክፍያ ማዘዣ ሰነድ(cpo) አሰርቶ በጨረታው እለት በመቅረብ መጫረት ይችላሉ፡፡
- ጨረታዉ በማስታወቂያዉ ላይ በተጠቀሰዉ ቀንና ሰዓት ባለዕዳዎቹ ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸዉ፣ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸዉ፣ታዛቢዎች በተገኙበት፣የመያዣ ንብረቱ በሚገኝበት ክ/ከተማ የሚካሄድ ይሆናል፡፡ ጨረታው ባለእዳዎቹ እና አስያዦቹ በእለቱ ባይገኙም የሚከናወን ይሆናል፡፡
- የጨረታዉ አሸናፊ ያሸነፈበትን ዋጋ ጨረታዉ ከተከናወነበት ማግስት ጀምሮ በሚቆጠር 15 ቀን ዉስጥ ለባንኩ ገቢ ማድረግ ይኖርበታል፡፡ በእነዚህ ቀናት ዉስጥ ካልከፈለ ግን ለጨረታ ያስያዘዉ ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ጨረታዉ ተሰርዞ ለሐራጅ የሚቀርብ ይሆናል፡፡በጨረታዉ ተሳትፈዉ ላላሸነፉት ተጫራቾች ያስያዙት ጥሬ ገንዘብ ወይም ሲፒኦ ወዲያኑ ተመላሽ ይደረግላቸዋል፡፡
- ኃ/የተ/የግል ማህበርን ወይም አክሲዮን ማህበርን ወክሎ መጫረት የሚፈልግ ሥራ አስኪያጅ ወይም ም/ሥራ አስኪያጅ የድርጅት የመመስረቻ ጽሑፍ ይዞ መቅረብ ያለበት ሲሆን የሥራ አስኪያጅ ወይም የም/ሥራ አስኪያጅ ለዉጥ ተደርጎ ከሆነ ይሀንኑ የሚገልጽ በሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ ጽ/ቤት የቃለ ጉባኤ ከመመስረቻ ጽሑፍ እና መተዳደሪያ ደንብ ጋር ይዞ መቅረብ አለበት፡፡
- የጨረታዉ አሸናፊ ለመንግስት የሚከፈለዉን አስፈላጊ ግብር እና ማንኛውንም ክፍያ እና ተጨማሪ እሴት ታክስ እንዲሁም የሊዝ ክፍያ ይከፍላል፡፡
- ተጫራቾች ለጨረታ የቀረበዉ ንብረት ያለበትን ሁኔታ በተመለከተ ከጨረታዉ ቀን በፊት ባሉ የስራ ቀናት እና ሰዓት በባንኩ ቅርንጫፎች በመቅረብ በሚያዘጋጀዉ ፕሮግራም መሰረት ንብረቱ ያለበትን ሁኔታ መመልከት ይችላለ፡፡
- ለተጨማሪ መረጃ አዲስ እንተርናሽናል ባንክ አ/ማ ሕግ አገልግሎት በስልክ ቁጥር 0115571934፣ መካኒሳ ቅርንጫፍ [email protected] አዳማ ቅርጫፍ 022 2119050 በመደወል መጠየቅ ይቻላል፡፡
- ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ፡፡
አዲስ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ.