መከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የህጻናትና ወጣቶች ትያትር ማእከል ግንባታ ፕሮጀክት (ፕሮ-12-04B) ሥራ ውስጥ የተካተቱ የአቅርቦትና ገጠማ ሥራዎች፤አቅርቦት/ግዢ ለመፈጸም ተጫራቾች በግልጽ ጨረታ ማወዳደር ይፈልጋል፡፡
Overview
- Category : Aluminum Related Products Supply & Sale
- Phone Number : 0115577086
- Source : Reporter
- Posted Date : 05/04/2022
- Closing Date : 05/18/2022
Description
ጨረታቁ. Cyt/ 078/14
የጨረታ ማስታወቂያ
በድርጅታችን መከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የህጻናትና ወጣቶች ትያትር ማእከል ግንባታ ፕሮጀክት (ፕሮ-12-04B) ሥራ ውስጥ የተካተቱ የአቅርቦትና ገጠማ ሥራዎች፤አቅርቦት/ግዢ ለመፈጸም ተጫራቾች በግልጽ ጨረታ ማወዳደር ይፈልጋል፡፡
LOT1. Supply and fix 40mm thick halow core flush wooden door with the hard wood frame and one side covered with best quality wood 6mm thick MDF and the other side covered with 4mm thick aluminium panel including ASSA/equivalent cylinder Lock፤
LOT2. Supply and apply GYPSUM Work፤
LOT3. Supply 60x60cm aluminium ceiling only boared፤.
በመሆኑም ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ለእያንዳንዱን የማይመለስ ብር 200 (ሁለት መቶ) ብቻ ከፍላችሁ ከፕሮጀክቱ ፋይናንስ ክፍል በመውሰድ የምትወዳደሩበትን ዋጋ ሞልታችሁ በፖስታ በማሸግ ይህ ማስታወቅያ አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ ባሉት 12 (አስራ ሁለት) የስራ ቀናት ቅዳሜን ጨምሮ በፕሮጀክቱ ግቢ የግብ/አቅ/አስ ቢሮ ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ማስገባት አለባችሁ፡፡ጨረታው ግንቦት10/2014 ዓ/ም ከረፋዱ 4፡00 ሰዓት ይዘጋል፤በእለቱ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎች በተገኙበት ከረፋዱ 4፡30 ላይ ይከፈታል፡፡
ተጫራቾች
- 1. የታደሰ የንግድፍቃድ፤የግብርከፋይ መለያቁጥር፤ የቫት ተመዝጋቢነት ሰርተፊኬት፤ በተጫራቾች መመርያ የተገለጸ የጨረታ ማስከበርያና ከግብር ሰብሳቢ ባለስልጣን ጨረታ ለመሳተፍ የተሰጠ ማስረጃ (tax clearance} ማቅረብ አለባቸው፤
- Supply & apply or supply & fix ለሆኑ ሥራዎች ከዚህ በፊት የሰሩበት ማስረጃ ማቅረብ አለባቸው፤አቅርቦት ብቻ ለሆኑት ደግሞ የአቅራቢነት ሰርተፊኬት ማቅረብ አለባቸው፤
- ቴክኒካል እና ፋይናንሻል ሰነድ ለየብቻው ታሽጎ መቅረብ አለበት፤
- የሞሉትን መወዳደርያ ዋጋ ጸንቶ የሚቆይበት ጊዜ መግለጽ አለባቸው፤
- የእቃው ሙሉ መግለጫ ወይም ሥራ ከገዙት ሰነድ በሚገባ መረዳት አለባቸው፤
- ፕሮጀከቱ ጨረታው በከፊልም ሆነ ሙሉ ለሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
7.ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ሎት ከሰነዳቸው ላይ በግልጽ መጻፍ አለባቸው
አድራሻ- ፊላሚንጎ ኤግዚብሽን ማዕከል ጀርባ መከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የህጻናትና ወጣቶች ትያትር ማእከል ግንባታ ፕሮጀክት (ፕሮ-12-04B)
የመስመር ስልክ፤0115-57-70-86/84
ከሠላምታ ጋር
ፕሮጀክቱ