አያት አክሲዮን ማህበር በ2015 በጀት ዓመት በጅምር ላይ ላሉና አዲስ ለሚገነባቸው በርካታ ንግድና አፓርታማ ሕንፃዎች ግንባታ የሚውል ከዚህ በታች በዝርዝር የተገለፁትን የተለያዩ መጠን ያላቸውን የአርማታ ብረቶችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

Ayat-Real-Estate-logo-reportertenders

Overview

  • Category : Construction Raw Materials
  • Posted Date : 05/04/2022
  • Closing Date : 05/18/2022
  • Phone Number : 0911193550
  • Source : Reporter

Description

የአርማታ ብረት የጨረታ ማስታወቂያ

አያት አክሲዮን ማህበር በ2015 በጀት ዓመት በጅምር ላይ ላሉና አዲስ  ለሚገነባቸው በርካታ ንግድና አፓርታማ ሕንፃዎች ግንባታ የሚውል ከዚህ በታች በዝርዝር የተገለፁትን የተለያዩ መጠን ያላቸውን  የአርማታ ብረቶችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

በጨረታው መካፈል የምትፈለጉ አስመጪዎች፣ የአርማታ ብረት ፋብሪካዎችና አከፋፋዮች በሙሉ የታደሰ ንግድ ፈቃድ፣ የግብር መክፈያ ሰርተፊኬት፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ሰርተፊኬት ኮፒ ከዋጋ ማቅረቢያ ደረሰኝ ጋር በማያያዝ  የጠቅላላ ፍላጐቱን በሶስት ጊዜ 20,937.6 በየሶስት ወር ጊዜ ውስጥ ማቅረብ የምትችሉ አቅራቢዎች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15 ቀን ውስጥ ዋጋችሁን አያት አክሲዮን ማህበር ዋና መ/ቤት የዕቃ ግዢና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ እንድታቀርቡ ተጋብዛችኋል፡፡

የአርማታ የብረት ዝርዝር

ተ.ቁአይነትመጠን በኪሎአይነት
1Ø8986,000Grade 75
2Ø1027,574,000Grade 75
3Ø123,140,000Grade 75
4Ø144,750,000Grade 75
5Ø166,660,000Grade 75
6Ø2015,131,000Grade 75
7Ø244,572,000Grade 75
 ጠቅላላ ድምር62,812,800 ኪ.ግ ወይንም 62,813 ቶን

አድራሻ፡- የድሮው ሲ.ኤም.ሲ ቅጥር  ግቢ ወደ ሲ.ኤም.ሲ ሚካኤል መታጠፊያ መንገድ

ስልክ፡-0911-19-35-50