የማህበራዊ አገልግሎት የጤናና ልማት ድርጅት /ማአጤልድ/ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Overview
- Category : Computer Purchase
- Posted Date : 05/04/2022
- Phone Number : 0116622739
- Source : Reporter
- Closing Date : 05/13/2022
Description
የማህበራዊ አልግሎት የጤናና ልማት ድርጅት /ማአጤልድ/
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ
የማህበራዊ አገልግሎት የጤናና ልማት ድርጅት /ማአጤልድ/ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Description | Specification | Qty |
Desktop computer | Processor/Chipset
CPU – Intel Core i3(7th Gen) 7100/3.9 GHz – Core i5 (8th Gen/10 Gen) RAM Installed Size – 8GB Technology – DDR4 SDRAM – non-ECC Hard Drive Type Capacity – HDD 1TB Operating system / software OS Provided – Windows 10 pro 64 bit Edition |
15 |
LCD Projector EPSON | EX 3220 | 1 |
ስለሆነም፡–
- ተጫራቾች ሕጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ እና ለተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው
- ተጫራቾች የጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ Bid Bond 2% በባንክ በተመሰከረለት ቼክ (CPO) ማስያዝ ይኖርበታል
- ተጫራቾ ች የሚያቀርቡበትን ዋጋ በሰም በታሸገ ኤንቨሎኘ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 10 ቀናት ውስጥ ዘወትር ከሰኞ እስከ አርብ በስራ ሰዓት በድርጅታችን ዋና ቢሮ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ የጨረታ ሳጥኑ በ10ኛው ቀን ከቀኑ በ9፡ዐዐ ሰዓት ይዘጋና በዚያው ቀን 9፡30 ሕጋዊ ተጫራቾች በተገኙበት የከፈታል ፡፡
- ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው
የማህበራዊ አልግሎት የጤናና ልማት ድርጅት /ማአጤልድ/
አድራሻችን፡ ከመገናኛ ወደ እግዚሐር አብ ቤተክርስትያን መሄጃ መንገድ ላይ ከጽኑ መካከለኛ ክሊኒክ አጠገብ ነው፡፡
ስልክ ቁጥር 011 6 62 27 39/15