ሲ እና ኢ ወንድማማቾች የብረት ፋብሪካ ኃ/የተ/የግ/ማ ከታች በሰንጠረዥ የተገለፀውን ለድርጅቱ ሥራ የማያገለግሉ ካስት ብረቶች፣ ከፍተኛ ክሮሚየም እና ማንጋኒዝ ያላቸው ብረቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

C-and-E-Brothere-steel-factery-logo

Overview

 • Category : Other Sale
 • Posted Date : 05/07/2022
 • Phone Number : 0947242424
 • Source : Reporter
 • Closing Date : 05/17/2022

Description

ጨረታ ማስታወቂያ

ቁጥር፡ CE/BID/001/2014

ቀን፡ 30/08/2014

ሲ እና ኢ ወንድማማቾች የብረት ፋብሪካ ኃ/የተ/የግ/ማ ከታች በሰንጠረዥ የተገለፀውን ለድርጅቱ ሥራ የማያገለግሉ ካስት ብረቶች፣ ከፍተኛ ክሮሚየም እና ማንጋኒዝ ያላቸው ብረቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

ተ/ቁ የዕቃው ዓይነት መለኪያ ብዛት መግለጫ የጨረታ መነሻ ዋጋ በኪግ  ከቫት በፊት ቦታ
1 ካስት ብረቶች ፣

ከፍተኛ ክሮሚየም እና ማንጋኒዝ ያላቸው ብረቶች

 

ኪግ

 

700,000

 

በግምት

 

35.00

 

ቢሾፍቱ

የጨረታ መዝጊያ ቀን፡     ግንቦት 9 ቀን 2014 ዓ/ም ከቀኑ 6፡00 ሰዓት

የጨረታ መክፈቻ ቀን፡     ግንቦት 9 ቀን 2014 ዓ/ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት

በድርጅቱ ዋና መ/ቤት

ስለዚህም፡-

 1. ተጫራቾች በዘርፉ ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉ፣ ተጨማሪ እሴት ታክስ እና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ ፤
 2. የጨረታ ማስከበሪያ ብር 50,000 በባንክ በተረጋገጠ ቼክ ወይም ሲፒኦ ማቅረብ የሚችሉ ፤
 3. የጨረታ ሰነዱ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 ተከታታይ ቀናት ድረስ አዲስ አበባ ከማገኘው የድርጅቱ ዋና ቢሮ ወይም ቢሾፍቱ ከሚገኘው ፋብሪካ በመቅረብ መውሰድ ይችላሉ፡፡
 4. ተጫራቾች ለጨረታ የቀረበውን ካስት ብረት ቢሾፍቱ በሚገኘው የድርጅቱ ፋብሪካ ዘወትር ከሰኞ እስከ ቅዳሜ ከ3፡00 -10፡00 በመገኘት ማየት ይችላሉ፡፡
 5. ተጨራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ ከጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ ጋር በማድረግ በታሸገ ኢንቨሎኘ በማድረግ በድርጅቱ ዋና መ/ቤት ቢሮ ማስገባት ይጠበቅባቸዋል፡፡
 6. ተጨራቾች በተዘጋጀው የዋጋ ማቅረቢያ ላይ የአንዱን ዋጋ ከቫት ጋር በመሙላት ማሳወቅ ይጠበቅባቸዋል፡፡
 7. አሸናፊው ተጫራች አሸናፊነቱ በተገለፀ በ3 ቀን ውስጥ የድርጅቱ ዋና መ/ቤት በመገኘት የግዢ ውል በመፈራረም በ30 ቀን ጊዜ ውስጥ የራሱን ትራንስፖርት በማቅረብ ዕቃውን ማንሳት ይኖርባቸዋል፡፡ ከዚህ ጋር ተያያዥ የሆኑ ወጪዎች በተጫራቹ የሚሸፈን ይሆናል፡፡ ይህ ሳያደርጉ ቢቀሩ ግን ያስያዙት የጨረታ ማስከበሪያ ገንዘብ (ሲፒኦ) ለድርጅቱ ገቢ ሆኖ ዕቃው በድጋሜ ለጨረታ ይቀርባል፡፡
 8. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ሲ እና ኢ ወንድማማቾች የብረት ፋብሪካ ኃ/የተ/የግ/ማ

ዋና መ/ቤት፡ ቸርችል ጐዳና ትራኮን ታወር 7ኛ ፎቅ – አዲሰ አበባ

ፋብሪካ ፡ ዝቋላ መንገድ፣ ከኢትዮ ኢንጂነሪንግ (ቢሾፍቱ አውቶሞቲቭ) 500ሜ ገባ ብሎ –  ቢሾፍቱ

ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 0947242424/0930516730 ይደውሉ