ሕብረት ባንክ አ.ማ. በመነሀሪያ ጅማ እና አራዳ ሻሸመኔ ቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጠዉ ብድር በመያዣነት የያዛቸውንና ከዚህ በታች የተመለከቱትን የመኖሪያ ቤቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠዉ ስልጣን መሰረት በግልጽ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል፡፡

hibret-bank-done-logo-reportertenders-1

Overview

 • Category : House & Building Foreclosure
 • Posted Date : 05/07/2022
 • Closing Date : 06/11/2022
 • Phone Number : 0114700315
 • Source : Reporter

Description

 የሐራጅ ማስታወቂያ

ሕብረት ባንክ አ.ማ. በመነሀሪያ ጅማ እና አራዳ ሻሸመኔ ቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጠዉ ብድር በመያዣነት የያዛቸውንና ከዚህ በታች የተመለከቱትን የመኖሪያ ቤቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠዉ ስልጣን መሰረት በግልጽ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል፡፡

ተ.ቁ.የአበዳሪ ቅርንጫፍ ስምየተበዳሪ ስምየአስያዥ ስምቤቱ የሚገኝበት አድራሻና የቦታ ስፋትየይዞታ ማረጋገጫ ምስክር ወረቀት ቁጥርየሐራጅ መነሻ ዋጋሐራጁ የሚካሄድበት ቀንና ሰዓትጨረታው የወጣበት ጊዜ
1

 

መነሀሪያ ጅማ 

አቶ ሚሊዮን አባይ ሀይሌ

አቶ ሚሊዮን አባይ ሀይሌበኦሮሚያ ክልል፣ጅማ ዞን፣ጎማ ወረዳ፣ ጌንቤ ከተማ የሚገኝና ጠቅላላ የቦታው ስፋት 500 ሜ.ካሬ የመኖሪያ ቤትBMG/125/2007650,981.00ሰኔ 02 ቀን 2014 ዓ.ም ከጠዋቱ ከ4፡00 እስከ 6፡00 ሰዓትለሁለተኛ ጊዜ
ወ/ሮ ያየሽ ስማቸውበኦሮሚያ ክልል፣ጅማ ዞን፣ጎማ ወረዳ፣ ጌንቤ ከተማ የሚገኝና ጠቅላላ የቦታው ስፋት 424 ሜ.ካሬ የመኖሪያ ቤት0050/13659,917.00ሰኔ 02 ቀን 2014 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 እስከ 10፡00 ሰዓትለሁለተኛ ጊዜ
2አራዳ ሻሸመኔአቶ አስማማው አገኘሁ ዋቃዮአገኘሁ ዋቃዮ ገመዳሀዋሳ ከተማ፣ታቦር ክ/ከተማ፣ጥልቴ ቀበሌ፣ ብሎክ B 60፣የቦታ ስፋት 200 ካ.ሜ የሆነ የመኖሪያ ቤት17456 1,594,796.00ሰኔ  14 ቀን 2014 ዓ.ም ከጠዋቱ ከ4፡00 እስከ 6፡00 ሰዓትለመጀመሪያ ጊዜ

 

የሐራጅ ደንቦች፡

 1. ተጫራቾች የሐራጁን መነሻ ዋጋ አንድ አራተኛ በባንክ ክፍያ ማዘዣ (ሲ.ፒ.ኦ.) ብቻ በማስያዝ መጫረት ይችላሉ፡፡
 2. አሸናፊ የሆነዉ ተጫራች ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ በአስራ አምስት (15) ቀናት ዉስጥ አጠቃልሎ ካልከፈለ ያስያዘዉ ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ሐራጁ ይሰረዛል፡፡በተጨማሪም ንብረቱ በድጋሚ ለሀራጅ ሲቀርብ ለሚታየዉ የዋጋ ልዩነት ይጠየቃል፡፡
 3. በሐራጅ ላይ መገኘት የሚችሉት ተጫራቾች፣ተበዳሪዎች እና አስያዦች ብቻ ናቸዉ፡፡
 4. ጨረታው የሚካሄደዉ የመያዣዉ ንብረት በሚገኝበት ቦታ ላይ ነዉ፡፡
 5. ተጫራቾች በሐራጅ ለመሳተፍ ሲገኙ ማንነታቸውን የሚገልፅ የመታወቂያ መያዝ ይገባቸዋል፡፡የህግ ሰውነት የተሰጣቸው ድርጅቶች ከሆኑ ህጋዊ ሰውነት ያገኙበትን ዋና ምዝገባ ምስክር ወረቀት እና ሐራጁ ላይ ለመሳተፍ የቀረበው ሰው ስልጣኑን የሚያሳይ በሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ ፅ/ቤት የፀደቀ የመመስረቻ ፅሑፍ፣የመተዳደሪያ ደንብ፣ቃለ ጉባኤ ወይም ውክልና ስልጣን ማስረጃ ይዞ መቅረብ አለበት፡፡
 6. የተጫራቾች ምዝገባ ከሐራጁ መዝጊያ ሰዓት ሰላሳ ደቂቃ በፊት ይጠናቀቃል፡፡በሐራጁ ሰላሳ (30) ደቂቃዎች የተጫራች ምዝገባ አይካሄድም፡፡
 7. ለሐራጅ የቀረበዉን ንብረት ለመጎብኘት የሚፈልጉ ከሕብረት ባንክ ሕግ አገልግሎት መምሪያ ጋር አስቀድሞ ቀጠሮ በመያዝ ከጨረታዉ ቀን ሶስት ቀናት አስቀድሞ መጎብኘት ይችላሉ፡፡
 8. ገዥ/የጨረታዉ አሸናፊ/ የተጨማሪ እሴት ታክስ እና ሌሎች ገዥ እንዲከፍላቸዉ በህግ የተወሰኑ የታክስና ግብር የስም ማዛወሪያ ጭምር ይከፍላል፡፡
 9. ይህ በዚህ እንዳለ ሚያዝያ 10 ቀን 2014 ዓ/ም በታተመው የሪፖርተር ጋዜጣ ክፍል 1፣ገፅ 19 ላይ አቶ አብርሃም አትክልትን በሚመለከት በወጣው የጨረታ ማስታወቂያ ላይ «የሀራጅ ደንቦች« በሚለው ስር ተራ ቁጥር 1 ላይ የአንድ አክሲዮን ዋጋ 100(አንድ መቶ) የተባለው በስህትት ስለሆነ 1,000(አንድ ሽህ) ተብሎ መታረሙን በትህትና እንገልፃለን፡፡
 10. ባንኩ ጨረታዉን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ፡፡

ለተጨማሪ መረጃመነሀሪያ ጅማ ቅርንጫፍ፣ በስልክ ቁጥር 0472-11-57-67/99 42አራዳ ሻሸመኔ ቅርንጫፍ፡ 0462-11-44-43/45 ወይም ሕግ አገልግሎት መምሪያ 0114-70-03-15/69/47/ ደዉለዉ መጠየቅ ይችላሉ፡፡