አዋሽ ባንክ ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውንና ከዚህ ቀጥሎ ባለው ሰንጠረዥ የተገለፁትን ቤቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እንደተሻሻለ በተሰጠው ስልጣንና ውክልና መሰረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡
Overview
- Category : House & Building Foreclosure
- Posted Date : 05/09/2022
- Phone Number : 0113716102
- Source : Reporter
- Closing Date : 06/08/2022
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
አዋሽ ባንክ ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውንና ከዚህ ቀጥሎ ባለው ሰንጠረዥ የተገለፁትን ቤቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እንደተሻሻለ በተሰጠው ስልጣንና ውክልና መሰረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡
ተ.ቁ. | የተበዳሪው ስም | አበዳሪው ቅርንጫፍ | የንብረት አስያዥ ስም | የቦታ አገልግሎት | ቤቱ የሚገኝበት አድራሻ | የካርታ ቁጥር | የቦታ ስፋት በካ.ሜ | የጨረታ መነሻ ዋጋ | የጨረታ ቀን | የጨረታ ሰዓት | ||
ከተማ | ክፍለ ከተማ | ቀበሌ /ወረዳ | ||||||||||
1 | ሞገስ አየነው | አፍሪካ አንድነት | ተበዳሪው
|
ለመኖርያ ቤት G+2 |
አ.አ |
ን/ላፍቶ |
19 | ን/ስ/ላ/ክ/ከ/ሊዝ/ጨ/093/02 | 175 | 8,698,725 | 1-10-14 | 5፡00-6፡00 |
2 | ይሁኔ ማኛው | ግንደ ወይን | ተበዳሪው | ለመኖርያ | ግንደወይን | – | – | 825/2012 | 457.6 | 1,700,000 | 2-10-14 | 5፡00-6፡00 |
3 | ገዛኸኝ ፋንታ | ወላይታ ሶዶ | ኤልያስ አማጆ | ለመኖርያ | ወላይታ ሶዶ | – | – | ሶ/0161/1994 | 199.515 | 531,300 | 2-10-14 | 5፡00-6፡00 |
4 | ተክሉ ሶርሳ | አረካ | ተበዳሪው | ለንግድ | አረካ | – | – | TF1&2 | 340 | 1,000,000 | 2-10-14 | 8:00-9:00 |
5 | ብሩክ አበባው | ባህር ዳር | አምሳሉ ሙልጌታ | ለመኖርያ | ደብረታቦር | – | – | 8.2/593/771/06 | 200 | 1,200,000 | 3-10-14 | 4፡00-5፡00 |
በላይነሽ አከለ | ለመኖርያ | ደብረታቦር | – | – | 8.2/91/1630/01 | 252 | 1,800,000 | 3-10-14 | 5፡00-6፡00 | |||
6 | ሆሮጉዱሩ የፕላስቲክ ውጤቶች ማምረቻ ኃላ.የተ.የግ.ማ | ቡራዩ ማርያም | ተበዳሪው | ለኢንደስትሪ | ኮሎቦ | – | – | BMK/1494/12 | 4000 | 6,000,000 | 3-10-14 | 5፡00-6፡00 |
7 | ዮናታን መንግስቴ | ሞጆ | አበባየሁ ግርማ | ለመኖርያ | ሞጆ | – | – | 4919/0009 | 200 | 808,691 | 4-10-14 | 5:00-6:00 |
ማሳሰቢያ፡-
- ተጫራቾች የጨረታውን መነሻ ዋጋ 25% (ሃያ አምስት በመቶ) በባንክ ክፍያ ማዘዣ (ሲ.ፒ.ኦ) አሰርተው ጨረታው በሚካሄድበት ዕለት ይዘው መቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- ከላይ በተራ ቁጥር 1 የተጠቀሰው ንብረት ጨረታ በሰንጠረዡ ላይ በተገለፀው ቀንና ሰዓት ባለዕዳው ወይም ሕጋዊ ወኪሉ፣ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸውና ታዛቢዎች በተገኙበት በባንኩ 11ኛ ፎቅ በሚገኘው የሕግ አገልግሎት ዳይሬክተር ቢሮ ውስጥ ይካሄዳል፡፡ከተራ ቁጥር 2-7 የተዘረዘሩት ንብረቶች ጨረታ ደግሞ በሰንጠረዡ ላይ በተገለፀው ቀንና ሰዓት ባለዕዳዎች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው፣ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸውና ታዛቢዎች በተገኙበት ንብረቶቹ በሚገኙበት ግቢ ውስጥ ይካሄዳል፡፡
- ከፍተኛ ዋጋ ላልሰጡ ተጫራቾች ያስያዙት ገንዘብ ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል፡፡ከፍተኛ ዋጋ ላቀረበ ተጫራች ግን ባንኩ ዋጋውን የሚቀበል መሆን አለመሆኑን ጨረታው ከተደረገበት ቀን ቀጥሎ ባሉት አምስት የስራ ቀናት ውስጥ ለተጫራቹ ያሳውቃል፡፡
- የጨረታው አሸናፊ የሆነ ተጫራች የአሸናፊነት ደብዳቤ ከባንኩ ከተቀበለበት ቀን ጀምሮ የአሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ በ15 ቀናት ውስጥ ለባንኩ ገቢ በማድረግ ንብረቱን መረከብ ይኖርበታል፡፡
- ከላይ በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ገቢ ለማያደርግ ተጫራች ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይደረጋል፡፡
- ከመኖሪያ ቤቶች ውጭ ባሉ ንብረቶች ሽያጭ ላይ የተጨማሪ ዕሴት ታክስ የሚታሰብ ሲሆን ሁሉንም ንብረቶች በማስተላለፍ ሂደት ለመንግስት የሚከፈል ማንኛውንም ክፍያ ገዢ ይከፍላል፡፡
- ለተጨማሪ መረጃ፡፡- አፍሪካ አንድነት ቅርንጫፍ 011-3-71-61-02፡ ግንደወይን ቅርንጫፍ 058-664-05-97፣ወላይታ ሶዶ ቅርንጫፍ 0465-51-24-24፣ አረካ ቅርንጫፍ 046-552-13-20 ቡራዩ ማርያም ቅርንጫፍ 0112-60-49-81 ባህርዳር ቅርንጫፍ 0582-20-06-71 ሞጆ ቅርንጫፍ 0221-16-03-55 ወይም የሕግ አገልግሎት ዳይሬክቶሬት 0115-57-00-75 ብሎ መደወል ወይም በአካል ቀርቦ ማነጋገር ይቻላል፡፡
- ባንኩ ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
አዋሽ ባንክ