ወጋገን ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/211 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ከዚህ ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Wegagen_bank-logo-reportertenders

Overview

 • Category : House & Building Foreclosure
 • Posted Date : 05/09/2022
 • Phone Number : 0115524976
 • Source : Reporter
 • Closing Date : 06/08/2022

Description

ወጋገን ባንክ አ.ማ

የሐራጅ ማስታወቂያ

ቁጥር ወጋገን 12/2014

ወጋገን ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/211 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ከዚህ ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

ተ.ቁ የተበዳሪው ስም የንብረት አስያዥ ስም አበዳሪው ቅርንጫፍ የንብረቱ አድራሻ የቦታው ስፋት የባለቤትነት ማረጋገጫ ሰነድ ቁጥር የንብረቱ ዓይነት/የይዞታው አገልግሎት የጨረታ መነሻ ዋጋ ብር ጨረታው የሚከናወንበት ጊዜ
ክልል ከተማ ቀበሌ ቀን ሰዓት
1 እውነቱ ጌታሁን ዳርጌ

(ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ)

 

ጀማል ካሳው ይመር

 

ጋምቤላ

 

ጋምቤላ

 

ጋምቤላ

 

05

 

548 ካሬ ሜትር

 

34094/11

 

መኖርያ ቤት

 

1,279,678.57

 

02/10/2014 ዓ.ም.

 

3፡00-  6፡00

ጠዋት

 

2 አንሙት ባዩ

(ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ)

አህመድ መሐመድ ሰዒድ አጋር ቅርንጫፍ አዲስ አበባ አዲስ አበባ፤ ቦሌ ወረዳ 10 250 ቦሌ10/58/1/12/32119/00 60% ግንባታው የተጠናቀቀ (G+4) መኖሪያ ቤት

 

 

18,258,536.75

 

02/10/2014 ዓ.ም.

 

3፡00-  6፡00

ጠዋት

 

3 ጌቱ ጀማል (ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ) እነ አብዲሳ ቶሌራ ጂማ አባ ጂፋር አዲስ አበባ ኮልፌ 15 153 ካሬ ሜትር  

ኮ/ቀ/የማ/ን/መ/244/22595/00

 

መኖርያ ቤት

 

6,156,785.27

 

02/10/2014 ዓ.ም.

 

7፡30 -10፡30 ከሰአት

4 ማክሼብ ኃ/የተ/የግ/ማህበር የራስወርቅ ታፈሰ አበበ ቦሌ መድኃኔአለም አዲስ አበባ የካ ወረዳ 05 757 ሜትር ካሬ  

የካ/208164/10

 

መኖርያ ቤት

 

32,493,205.68

 

03/10/2014 ዓ.ም.

 

3፡00-  6፡00

ጠዋት

 

 
ተ.ቁ የተበዳሪው ስም የንብረት አስያዥ ስም አበዳሪው ቅርንጫፍ የሰሌዳ ቁጥር የተሸከርካሪው አይነት የተሰራበት የሞተር ችሎታ የነዳጅ አይነት የጨረታ መነሻ ዋጋ ጨረታው የሚደረግበት
ፋብሪካ ሞዴል ዘመን ቀን ሰዓት
5 ብርሃኑ ወንድሙ

(ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ)

 

ብርሃኑ ወንድሙ

 

ልኳንዳ

2-አአ-B57493 ያሪስ/ አውቶሞቢል ጃፓን KSP90-5165421 2010 996 ሲሲ ቤንዚን 600,000.00 03/10/2014 ዓ.ም. 7፡30 -10፡30 ከሰአት

ማሳሰቢያ

 1. ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው የጨረታ መነሻ ዋጋ ¼ (አንድ አራተኛ) በባንክ የተረጋገጠ የክፍያ ሰነድ (C.P.O) በወጋገን ባንክ አ.ማ ስም በማሰራት በጨረታው ዕለት በመቅረብና በመመዝገብ በጨረታው ላይ መሳተፍ ይችላሉ፡፡
 2. የጨረታ አሸናፊ ቀሪውን ገንዘብ በ15 /አስራ አምስት/ ቀናት ውስጥ አጠናቆ መክፈል ይኖርበታል፡፡ ባይከፍል ግን የሐራጁ ውጤት ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይሆናል፣ ላላሸነፉት ተጫራቾች ግን ያስያዙት ሲፒኦ ይመለስላቸዋል፡፡
 3. ከተራ ቁጥር 1 እስከ 4 የተዘረዘሩትን ንብረቶቸ በተመለከተ የባንኩን የብድር መመሪያ እና ቅድመ ሁኔታ ለሚያሟሉ የጨረታ አሸናፊዎች የንብረቶቹ የጨረታ መነሻ ዋጋ ¼ ድረስ ባንኩ ብድር ሊያመቻች ይችላል፡፡
 4. የተጫራቾች የምዝገባ ሰአት፡ የጠዋት ጨረታ ከ 3፡00-5፡00 ድረስ ሲሆን የከሰአት ጨረታ ደግሞ ከ7፡30-10፡00 ብቻ ሲሆን የጨረታው መጠናቀቂያ ሰአት ድረስ አሸናፊው ካልተለየ አሸናፊ እስኪለይ ድረስ ጨረታው ይቀጥላል፡፡
 5. ንብረቱ በገዢው ስም እንዲዞር ባንኩ ለሚመለከተው መንግስታዊ አካል ደብዳቤ ይጽፋል፡፡
 6. ጨረታዎች የሚካሄዱት፡ በተራ ቁጥር 1 ላይ የተጠቀሰው ንብረት በባንኩ ጋምቤላ ቅርንጫፍ ውስጥ፣ በተራ ቁጥር 2፣ 3 እና 4 ላይ የተጠቀሱት ንብረቶች በወጋገን ባንክ ዋና መስሪያ ቤት 9ኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው ስብሰባ አዳራሽ ውስጥ፤ እንዲሁም በተራ ቁጥር 5 ላይ የተመለከተው ንብረት ደግሞ ወሎ ሰፈር ብራና ማተሚያ ግቢ ውስጥ በሚገኘው የባንኩ መኪና ማቆሚያ ይሆናል፡፡
 7. የተጠቀሱትን ንብረቶች ለመጎብኘት የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች የጉብኝት ፕሮግራም ከባንኩ ጋር አስቀድሞ ቀጠሮ በማስያዝ መጎብኘት ይቻላል፡፡
 8. ተበዳሪው/ንብረት አስያዥ በጨረታው ቀንና ሰዓት በቦታው ላይ መገኘት ይችላሉ፤ ነገር ግን ተበዳሪው/ንብረት አስያዥ በጨረታ ቀንና ሰዓት በቦታው ባይገኙ ጨረታው በሌሉበት ይካሄዳል፡፡ ከዚህ በተጨማሪ ጨረታው ላይ መገኘት የሚችሉት ተጫራቾች ወይም የተጫራቾች ህጋዊ ተወካዮች ብቻ ናቸው፡፡
 9. ማንኛውንም ለመንግስት ሊከፈል የሚገባውን ክፍያ ሙሉ በሙሉ የሊዝን ክፍያን ጨምሮ የጨረታ አሸናፊ የሚከፍል ይሆናል፡፡
 • ለበለጠ ማብራሪያ ወይም የጉብኝት ቀጠሮ ለማመቻቸት ወጋገን ባንክ አ.ማ ህግ አገልግሎት ዳይሬክቶሬት 0115-52-49-76 መደወል ይችላሉ፡፡
 • ባንኩ የተሻለ መንገድ ካገኘ በጨረታው አይገደድም፡፡

ወጋገን ባንክ አ.ማ