ስካይ ኬሚካልስ ኃ/የተ/የግል ማህበር እንዲፈርስ ፍርድ ቤት ውሳኔ አስተላልፏል፡፡ በዚህም መሰረት የሂሳብ ማጣራት ስራውን እንዲሰራ እንድሬ አብኔ የተፈቀደለት ሂሳብ አዋቂ ደርጅት በፍርድ ቤቱ ተሹሟል፡፡

Overview

 • Category : Announcement
 • Posted Date : 05/11/2022
 • Phone Number : 0911251793
 • Source : Reporter
 • Closing Date : 05/11/2022

Description

ለሶስተኛ ጊዜ የወጣ

በመጣራት ላይ ያለ

ስካይ ኬሚካል ማምረት ኃ/የተ/የግል ማህበር

ስካይ ኬሚካልስ ኃ/የተ/የግል ማህበር እንዲፈርስ ፍርድ ቤት ውሳኔ አስተላልፏል፡፡ በዚህም መሰረት የሂሳብ ማጣራት ስራውን እንዲሰራ እንድሬ አብኔ የተፈቀደለት ሂሳብ አዋቂ ደርጅት በፍርድ ቤቱ ተሹሟል፡፡

የሂሳብ አጣሪው የስልጣን  ወሰን፡-

 • የድርጅቱን ሀብት ሙሉ በሙሉ መቆጣጠር
 • የድርጅቱን ንብረቶች ወደ ጥሬ ገንዘብ መቀየር
 • ድርጅቱ ተሰብሳቢ ካለው መሰብሰብ
 • የማህበሩን ዕዳ መክፈል
 • የማህበሩን የተጣራ ሀብት ለባለ አክሲዮኖች ማከፋፈል
 • ማህበሩን በፍ/ቤት መወከል
 • ክርክር የሚያስነሱ ጉዳዮችን በስምምነት የመጨረስ ስልጣን አለው፡፡

ስለሆነም በማህበሩ ላይ ገንዘብ ጠያቂዎች ካላችሁ ይህ ማስታወቂያ በሪፖርተር ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሂሳብ አጣሪው ድርጅት አድራሻ ማስረጃችሁን ይዛችሁ በአካል በመቅረብ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡

እንድሬ አብኔ የተፈቀደለት ሂሳብ አጣሪ ድርጅት

  አዲስ አበባ ን/ስ/ላፍቶ ክ/ከተማ ቄራ ሶፊያ ሞል 3ኛ ፎቅ ቢ.ቁ 302

  ስልክ፡ 09 11 25 17 93/011 470 56 24