ኮከብ ዱቄትና ፓስታ ፋብሪካ አገልግሎት እየስጡ ያሉ የፓስታና የማኮሪኒ ማምሪቻ ማሸኖችን ከነ አክሰሰሪው ባለበት ሁኔታ በጨሪታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል ፡፡
Overview
- Category : Other Sale
- Posted Date : 05/11/2022
- Phone Number : 0114191512
- Source : Reporter
- Closing Date : 06/02/2022
Description
ኮከብ የዱቄትና ፓስታ ፋብሪካ ኃ/የተ/የግ/ማ/
KOKEB FLOUR & PASTA FACTORY PLC
የሽያጭ ማስታወቂያ
ድርጅታችን ኮከብ ዱቄትና ፓስታ ፋብሪካ አገልግሎት እየስጡ ያሉ የፓስታና የማኮሪኒ ማምሪቻ ማሸኖችን ከነ አክሰሰሪው ባለበት ሁኔታ በጨሪታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል ፡፡
- ማሸኖቹ ኮከብ ዱቄትና ፓስታ ፋብርካ ጽ/ቤት ባለው ግቢ ውስጥ የሚገኝ በመሆኑ በአካል ቀርቦ ማየት ይቻላል ፡፡
- በጨረታዉ ለመሳተፍ ለምትፈልጉ ተጫራቾች ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላቸዉና የዘመኑን ግብር የከፈሉ የተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸዉ፡፡
- በጨራታዉ መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች ማሽኞችን ባለበት ሁኔታ በመመልከት ዋጋችሁን( የጨራታ ሰነዶችሁን) በታሸገ ኢንቨሎፕ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን እስከ ግንቦት 24 ቀን 2014 ዓ.ም ድረስ ንግድ መምሪያ ቢሮ ማቅረብ ትችላላችሁ፡፡
- ጨረታው ግንቦት 25 ቀን 2014 ዓ.ም 8.00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኚበት ይከፈታል ፡፡
- ድርጀታችን የተሻለ መንገድ ካገኛ ጨሪታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፈል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ ፡፡
አድራሻ
ኮከብ ዱቄትና ፓስታ ፋብሪካ ሳሪስ ከዳማ ሆቴል ዝቅ ብሎ፡፡
ስልክ ቁጥር የቢሮ 0114191512 /0938093081
አዲስ አበባ