የኢትዮጵያ አካል ጉዳተኞች ማህበራት ፌዴሬሽን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የአሌትሮኒክስ ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

FEAPD-The-Federation-of-Ethiopian-Associations-of-Persons-with-Disabilities-FEAPD-logo-reportertenders

Overview

 • Category : Electronics Equipment
 • Posted Date : 05/11/2022
 • Phone Number : 0928730538
 • Source : Reporter
 • Closing Date : 05/17/2022

Description

የኢትዮጵያ አካል ጉዳተኞች ማህበራት ፌዴሬሽን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የአሌትሮኒክስ ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

No Item Qut. Specification
1 Photocopy , Fax, scanner and printer 16 LaserJet pro MFP M1130FN- all in one
2 LCD 2 Display type; LCD Light output:-3700 Lumens

Features :-Accomplish more with less, cleverly positioned Exhaust eliminates distractions ,connect directly to a document camera, enjoy versalities of use, maximizes presentation versality

Audio; Mono, life of lamp- full usage; 3000hours, Life of lamp-Eco usage-4000hrs, contrast Ratio:2500:1

Resolution; WXGA

Audio output; 5 Watts

Projector lens – optical zoom manual- focus manual

3 Laptop Computer 1 Core i3 500GB hard disk HDD,4GB ram, 15 inch monitor
4 Desk top Computer 6 Dell desk top core i3,500GB hard disk HDD,4GB ram, 19 inch monitor
5 Power Generator 1 Kama 6-7kw/

Product specification;

Rated frequency (hz)…5060 rated output power (kw)…6kw output power (kw)…6.5kw rated voltage (v rated current)(a)20 22.6 rated rotation speed(rmp)4500/5500 phase number…three phase/single power factor cose(@)…1installation class f number of poles 3 exciting mode automatic regulator(with avr) output voltage (v)…380v

በመሆኑም ተጨራቾች ይህ ማስታወቂያ በሪፖርተር ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት በአምስት (05)  የሥራ ቀናት ውስጥ ከላይ ለተዘረዘሩት እቃዎች የአንዱን ዋጋ በታሸገ አምቬሎፕ በማዘጋጀት ለዚህ ተግባር በተዘጋጀ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይጠብቅባቸዋል፡፡

 • ተጨራቾች ዋጋ ሲያቀርቡ በተገለጸው ስፕስፊኬሽን መሠረት ብቻ መሆን ይገባል፡፡
 • ተጨራቾች የዘመኑን ግብር የከፈሉና የንግድ ምዘገባ፤ የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ እና የታደሰ የንግድ ፈቃድ ማቅረብ ይጠብቅባቸዋል፡፡
 • አሸናፊ ተጫራቾች እቃውን በሁለት ቀናት ውስጥ ማስረከብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
 • ፌዴሬሽኑ ክፍያ የሚፈጽመው አሸናፊ ተጫራች እቃዎችን ሙሉ በሙሉ በማጓጓዝ ሲያስረክብና እቃዎችን በፌዴሬሽኑ ባለሙያ ምርመራ በማድረግ ትክክለኛነቱን ሲያረጋግጥ ይሆናል፡፡
 • ፌዴሬሽኑ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው፡፡
 • ጨረታው የሚወጣው በ6ኛው ቀን በፌዴሬሽኑ ጨረታ ኮሚቴ ሆኖ በ7ኛው ቀን አሸናፊ ተጨራቾችን በመለየት በፌዴሬሽኑ የማስታወቂያ ይገለጻል፡፡

አድርሻ፡ ከሰሜን ሆቴል ወደናይጀሪያ ኤምባሲ በሚወስደው መንገድ ከኢትዮጵያ የኮርያ ዘማቾች መታሰቢያ ፓርክ መግቢያ በር ፊት ለፊት ወደግራ በሚገነጠለው አስፋልት 70-80 ሜትር ያህል ከፍ ብሎ አስፋልት ዳር በሚገኝው መ/ቤታችን የሰው ሀብት አስተዳደር ዋና ከፍል ማስገባት የምትችሉ ሲሆን ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0928 – 73 05 38 ላይ በመደወል ማነጋገር የሚቻዋ መሆኑን በአክብሮት እንገልፃለን፡፡