መከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ በመከላከያ ዋር ኮሌጅ ግቢ ለሚያናውነው ግንባታ የሚውል 4MM Thick protection board including water proofing membrane supply, fix and commissioning ስራ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ተጫራቾችን ማሰራት ይፈልጋል፡፡

Defence-Construction-Enterprise-4

Overview

 • Category : Construction Service & Maintenance
 • Posted Date : 05/15/2022
 • Closing Date : 05/24/2022
 • Phone Number : 0118728303
 • Source : Reporter

Description

ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ በመከላከያ ዋር ኮሌጅ ግቢ ለሚያናውነው ግንባታ የሚውል 4MM Thick protection board including water proofing membrane supply, fix and commissioning  ስራ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ተጫራቾችን ማሰራት ስለሚፈልግ፤ በዚህ ዘርፍ የተሰማራችሁ ድርጅቶች ተወዳድራችሁ መስራት ስለምትችሉ፤ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ቅዳሜን ጨምሮ ባሉት ተከታታይ 7 የሥራ ቀናት ውስጥ የጨረታውን ሰነድ በግብዓት አቅርቦትና አስተዳደር ኬዝ ቲም ቢሮ በመቅረብ ገዝታችሁ መውስድ የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን፤ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ጨረታው በ7ተኛው ቀን በ8፡00 ሰዓት ላይ ተዘግቶ በ8፡15 የሚከፈት ሲሆን 7ተኛው ቀን በዓል ወይም እሁድ ቀን ከዋለ በማግስቱ በ8፡00 ሰዓት ላይ ተዘግቶ በ8፡15 የሚከፈት ይሆናል፡፡ ተጫራቾች ማሟላት የሚገባቸው ሰነዶች ከዚህ በታች እንደሚከተለው ይሆናል፡፡

ማሳሰቢያ፡

 1. የንግድ ምዝገባ ሰርተፍኬት ኮፒ
 2. የታደሰ የንግድ ፍቃድ ኮፒ
 3. የግብር ከፋይ (Tin No) ኮፒ ፕሮጀክቱ
 4. ቫት ተመዝጋቢ የምስክር ወረቀት ኮፒ
 5. ዝርዝር ካታሎግ
 6. አውቶራይዝ ሌተር
 7. ቴስት ሪዛልት
 8. የሶስተኛ ወገን የጥራት ሰርተፍኬት
 9. ናሙና ናቸው፡፡
 • ፕሮጀክቱ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
 • ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን 100(አንድ መቶ ብር) በመክፈል መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

 አድራሻ    ቆሬ አደባባይ ለበለጠ መረጃ፡-   011-8-7283-03 ወይም 011-8-72-11-74