ኤልቴክስ ጨርቃ ጨርቅ እና ጋርመንት ፋብሪካ በቅጥር ግቢ ውስጥ የሚገኘውን ቁርጥራጭ ብረት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

Overview

  • Category : Steels & Aluminium supply & sale
  • Posted Date : 05/15/2022
  • Phone Number : 0901227500
  • Source : Reporter
  • Closing Date : 05/20/2022

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

ድርጅታችን ኤልቴክስ ጨርቃ ጨርቅ እና ጋርመንት ፋብሪካ በቅጥር ግቢ ውስጥ የሚገኘውን ቁርጥራጭ ብረት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ማንኛውም ህጋዊ ተጫራች ቁርጥራጭ ብረቱን ለኪ.ግ የሚገዛበትን ዋጋ በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ ከሰኞ ግንቦት 08/09/2014 ዓ.ም. እስከ ሐሙስ 12/09/2014 ዓ.ም. ባሉት የሥራ ቀናት ከቀኑ 11፡00 ድረስ ቃሊቲ ቼራልያ ፊትለፊት በሚገኘው የፋብሪካው አስተዳደር ቢሮ በሚገኘው የጨረታ ሳጥን ውስጥ የሚጫረቱበትን ዋጋ ማስገባት ይቻላል፡፡ ጨረታው ግንቦት 13/2014 ዓ.ም. ከጠዋቱ 4፡00 በፋብሪካው አስተዳደር ቢሮ የሚከፈት ይሆናል፡፡

ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር 0901 22 75 00/0912 50 67 08 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡