የታቦር ሴራሚክ ውጤቶች አክስዮን ማሕበር የ 2014 በጀት ዓመት የገቢና ወጪ ሒሳብ እንቅስቃሴ ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል

Overview

  • Category : Auditing Related
  • Posted Date : 05/15/2022
  • Closing Date : 05/27/2022
  • Source : Reporter

Description

ቀን፡-02/09/2014    

 ኦዲት ሥራ ጨረታ ማስታወቂያ

የታቦር ሴራሚክ ውጤቶች አክስዮን ማሕበር የ 2014 በጀት  ዓመት የገቢና ወጪ ሒሳብ እንቅስቃሴ ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል  በዚሁ መሠረት  ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መረጃዎች የምታሟሉ ተወዳዳሪዎች የማይመለሱ ተፈላጊ ማስረጃዎችን በማያያዝ የጨረታ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 የሥራ ቀናት ውስጥ ከዚህ በታች በተመለከተው አድራሻ በአካል በመቅረብና የሰነዶችን መጠን በመመልከት የመጫረቻ አገልግሎት ክፍያ ዋጋውን በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ ማቅረብ የምትችሉ መሆኑን እናስታቃለን፡፡

የምርጫ መስፈርቶች

  • የታደሰ የሙያ ማረጋገጫ ፈቃድ ያለው
  • የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያለው
  • የዘመኑን ግብር ስለመክፈሉ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል
  • በኦዲት ሥራ 15 ዓመትና በላይ የሥራ ልምድ እንዳለው በጽሑፍ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል

አድራሻ ፡–ጉርድ ሾላ መንገድ ሴንቸሪ ሞል ከመድረሱ በፊት የሚገኘው  ሕንጻ ኢትዮ ሴራሚክ ሕንጻ አጠገብ የሚገኘው PECAN ሕንጻ 2ኛፎቅ ላይ ታቦር ሴራሚክ ውጤቶች አ/ማሕበር መረጃ ዴስክ በማነጋገር በቀጥታ ለአስተዳደር መምሪው በማቅረብና በአካል በመገኘት መመዝገብ/ማስገባት/ ይቻላል፡፡

የድርጅቱ አስተዳደር