አዋሽ ባንክ ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውንና ከዚህ ቀጥሎ ባለው ሰንጠረዥ የተገለፁትን ቤቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እንደተሻሻለ በተሰጠው ስልጣንና ውክልና መሰረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡

Awash-Bank-logo-Reportertenders-3

Overview

  • Category : House & Building Foreclosure
  • Posted Date : 05/15/2022
  • Closing Date : 06/17/2022
  • Phone Number : 0115570075
  • Source : Reporter

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

አዋሽ ባንክ ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውንና ከዚህ ቀጥሎ ባለው ሰንጠረዥ የተገለፁትን ቤቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እንደተሻሻለ በተሰጠው ስልጣንና ውክልና መሰረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡

..የተበዳሪው ስምአበዳሪው ቅርንጫፍየንብረት አስያዥ ስምየቦታ አገልግሎትቤቱ የሚገኝበት አድራሻየካርታ ቁጥርየቦታ ስፋት በካ.የጨረታ መነሻ ዋጋየጨረታ ቀንየጨረታ ሰዓት
ከተማክፍለ ከተማቀበሌ /ወረዳ
1ጃንቹ ጠቅላላ ንግድ ስራ ኃላ/ የተ/የግል/ማሚዛን ተፈሪተበዳሪውለድርጅትሚዛን አማን549/2010846.4025,000,0008-10-145፡00-6፡00
2ሱን ጁን ቦ (ሱን ጁን ቦ ፈርኒቸር ፕሮዳክሽን)ሆለታተበዳሪውለኢንደስተሪኮሎቦ  BMK/148/00610,00027,500,0008-10-145፡00-6፡00
3 ኳይሽሉ ቢዝነስ ኃላ/ የተ/የግል/ማፊንፊኔተበዳሪውለውሃ ማምረቻ እና ማሸጊያ ፋብሪካቡራዩBur/Liz/000/23/0710,00056,580,7739-10-145፡00-6፡00
              4ብዙነህ ሃጢያታቦርተበዳሪውለመኖርያሃዋሳ183303401,350,0009-10-144፡00-5፡00
5ይልቃል አቻምየለህሃዋሳተበዳሪውለመኖርያሃዋሳ  214304001,550,0009-10-145፡00-6፡00
6ሊሻን አሸናፊደምበላእመቤት አንዳርጌለመኖርያአዳማ272/832501,000,00014-10-145፡00-6፡00
7አስማረ አሰፋጭሮጽጌረዳ አመንሲሳለመኖርያጭሮ1/250/11/6/2000360650,00015-10-145፡00-6፡00
8አበበች ሻንቆቡሌሆራተበዳሪዋለንግድቡሌሆራ  BH/758/A.2545/2006500450,00015-10-145፡00-6፡00

ማሳሰቢያ፡-

  • ተጫራቾች የጨረታውን መነሻ ዋጋ 25% (ሃያ አምስት በመቶ) በባንክ ክፍያ ማዘዣ (ሲ.ፒ.ኦ) አሰርተው ጨረታው በሚካሄድበት ዕለት ይዘው መቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  • ከላይ የተዘረዘሩት ንብረቶች ጨረታ በሰንጠረዡ ላይ በተገለፀው ቀንና ሰዓት ባለዕዳዎች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው፣ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸውና ታዛቢዎች በተገኙበት ንብረቶቹ በሚገኙበት ግቢ ውስጥ ይካሄዳል፡፡
  • ከፍተኛ ዋጋ ላልሰጡ ተጫራቾች ያስያዙት ገንዘብ ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል፡፡ከፍተኛ ዋጋ ላቀረበ ተጫራች ግን ባንኩ ዋጋውን የሚቀበል መሆን አለመሆኑን ጨረታው ከተደረገበት ቀን ቀጥሎ ባሉት አምስት የስራ ቀናት ውስጥ ለተጫራቹ ያሳውቃል፡፡
  • የጨረታው አሸናፊ የሆነ ተጫራች የአሸናፊነት ደብዳቤ ከባንኩ ከተቀበለበት ቀን ጀምሮ የአሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ በ15 ቀናት ውስጥ ለባንኩ ገቢ በማድረግ ንብረቱን መረከብ ይኖርበታል፡፡
  • ከላይ በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ገቢ ለማያደርግ ተጫራች ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይደረጋል፡፡
  • ከመኖሪያ ቤቶች ውጭ ባሉ ንብረቶች ሽያጭ ላይ የተጨማሪ ዕሴት ታክስ የሚታሰብ ሲሆን ሁሉንም ንብረቶች በማስተላለፍ ሂደት ለመንግስት የሚከፈል ማንኛውንም ክፍያ ገዢ ይከፍላል፡፡
  • ለተጨማሪ መረጃ፡- ሚዛን ተፈሪ ቅርንጫፍ 047-135-91-38፣ሆለታ ቅርንጫፍ 0112-61-00-04፣ ፊንፊኔ ቅርንጫፍ 011-557-10-03 ታቦር  ቅርንጫፍ 046-212-00-34 ሃዋሳ ቅርንጫፍ 046-220-48-91 ደምበላ ቅርንጫፍ 0221-10-06-21 ጭሮ ቅርንጫፍ 0255-51-11-21 ቡሌሆራ ቅርንጫፍ 0464-43-09-27 ወይም የሕግ አገልግሎት ዳይሬክቶሬት 0115-57-00-75 ብሎ መደወል ወይም በአካል ቀርቦ ማነጋገር ይቻላል፡፡   
  • ባንኩ ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

  አዋሽ ባንክ