አዋሽ ወይን ጠጅ የተለያዩ የከባድና የቀላል መኪና መለዋወጫ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
Overview
- Category : Spare Parts Sale & Supply
- Posted Date : 05/15/2022
- Closing Date : 06/03/2022
- Phone Number : 0113717050
- Source : Reporter
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
ድርጅታችን አዋሽ ወይን ጠጅ የተለያዩ የከባድና የቀላል መኪና መለዋወጫ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
በመሆኑም መጫረት የምትፈልጉ በሙሉ ጦር ኃይሎች ሆስፒታል አካባቢ በሚገኘው ዋና መሥሪያ ቤት በመገኘት የመለዋወጫ ዕቃዎችን መመልከት የምትችሉ ሲሆን ለዚሁ አገልግሎት የተዘጋጀውን ቅጽ በመግዛት ጨረታው ላይ መሳተፍ የምትችሉ መሆኑን እነገልፃለን፡፡
ጨረታው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 የሥራ ቀናት ክፍት ይሆናል፡፡ ከተጠቀሰው ጊዜ ውጭ የሚመጣ የጨረታ ሰነድ ተቀባይነት አይኖረውም፡፡
ድርጅቱ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡- 011-3-71-70-50