ከቢር ቡና ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግል ማህበር ስራ የሚሆን 1HZ ሲንግል ጋቢና የመስክ መኪና ለመከራየት ይፈልጋል፡፡

Overview

  • Category : Vehicle Rent
  • Posted Date : 05/14/2022
  • Closing Date : 05/21/2022
  • Phone Number : 0930097761
  • Source : Reporter

Description

ከቢር ቡና ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር

 የጨረታ ማስታወቂያ

የመስክ መኪና ለመከራየት የወጣ ጨረታ፡12/2022/13

ኩባንያችን ከቢር ቡና ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግል ማህበር በጀሙ ዞን ጌሻ ወረዳ ካርማች ቀበሌ  ቡና እርሻ ልማት እያካሄደ መሆኑ ይታወቃል፡፡ለዚህም ስራ የሚሆን 1HZ ሲንግል ጋቢና የመስክ መኪና ለመከራየት ይፈልጋል፡፡

ስለዚህ ለመስክ የሚሆን መኪና ያላችሁ አቅራቢዎች በጨረታው እንዲሳተፉ ይጋብዛል፡፡

ተ/ቁየስራው/አቅርቦት ዝርዝርበቀን የጠየቀው ክፍያየመኪናው ሞዴልልዩ መግለጫ
11HZ ሲንግል ጋቢና  የኪራይ ጊዜው ላልተወሰነ ጊዜ

መወዳደር የሚፈልጉ ተጫራቾች፡-

  1. ተጫራቾች የታደሰ የዘመኑ ንግድ ፍቃድ እና የባልተቤትነት ማረጋገጫ ሰነድ ወይም ሙሉ ውክልና ያለው
  2. ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ የማይመለስ 200 ብር/ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል ከትራኮን ታወር መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
  3. የጨረታ ዋስትና ብር ካቀረቡት ጠቅላላ ዋጋ 20,000 ብር በተመሰከረለት ሲ.ፒ.ኦ ማስያዝ አለባቸው፡፡
  4. የጨረታ አሸናፊው በሁለት ቀን ውስጥ ውሉን ጨርሶ መኪናውን ማቅረብ አለበት፡፡
  5. ተጫራቾች መኪናውን በአካል ማሳየት ይኖርባቸዋል፡፡

8 . ድርጅቱ ነዳጅ ይሸፍናል፡፡

  1. የመኪናውን የሹፌር ደመወዝ፤የመኪናውን ዘይት፤ጎማ እና ሙሉ ጥገና በአቅራቢው ይሸፍናል፡፡
  2. ይህ ጨረታ በመጀመሪያ በጋዜጣ ታትሞ ከወጣ ቡኃላ ባሉት 5 ተከታታይ ቀናት ክፍት ሆኖ የሚቆይ ሲሆን፤ግንቦት 13/2014 ዓ.ም ጠዋት 4፡00 ሰዓት የጨረታ ሳጥኑ ታሽጎ 4፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡

– ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ በጨረታው አይገደድም

ለበለጠ መረጃ

ጥቁር አንበሳ – ትራኮን ታወር – ስ.ቁ 0930097761/0989098625