የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፤

Addis-Ababa-Abattoirs-Enterprise-logo

Overview

 • Category : Purchases
 • Posted Date : 05/14/2022
 • Phone Number : 0114652294
 • Source : Reporter
 • Closing Date : 06/02/2022

Description

በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ

ቁጥር 13/2014

የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፤

 1. By supplying all materials to do Insulation work for Steam Condensate Pipe Lines and Fittings AND Installation of Condensate Buffer Tank & Condensate pump
 2. የኦዲት ምርመራ አገልግሎት በአለም አቀፍ የሂሣብ ሪፖርት ደረጃ/IFRS/ ከ2ዐ14 በጀት ዓመት እስከ 2016 በጀት ዓመት፣
 3. ቀላል ተሽከርካሪ፣ 12 ሰው የሚጭን ተሽከርካሪ፣ ለሠራተኞች ሠርቪስ እስከ 25 ሰው የመጫን አቅም ያለው ተሽከርካሪ፣
 4. 25 ኩንታል የመጫን አቅም ያላቸው ሁለት Hino 300Series Cab With Chassis ተሽከርካሪዎች ላይ ለሠራተኞች ሰርቪስ አገልግሎት የሚውል ካራሶሪያ የማስገንባት ሥራ፣
 5. 100ኪ.ግ. የሚመዝን ማኑዋል ሚዛን
 6. የሞራ መሳቢያ ፓምኘ
 7. የላውንደሪ ማሽን የጥገና አገልግሎት ግዥ

ማንኛውምተጫራች፡-

 • በዘርፉ ወይም በተመሳሳይ ህጋዊና የታደሰ የንግድ ሥራ ፈቃድ ያለው፣ የተ.እ.ታ ተመዝጋቢ የሆነ እና የቲን ሰርተፍኬት ያለው፡፡
 • ለተጠቀሱት የጨረታ ዓይነቶች የማይመለስ ብር 200/ሁለትመቶ/ በመክፈል በስራ ሰዓት ከግዥና ንብረት አስተዳደር የስራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 3ዐ ዝርዝር መረጃ የያዘውን የጨረታ ሠነድ ማግኘት ይችላል፣
 • የጨረታ ማስከበሪያ/ቢድቦንድ/ ለሚጫረትበት የጠቅላላ ዋጋውን 2% በሲ.ፒ.ኦ ወይም በጥሬ ገንዘብ በድርጅቱ ደረሰኝ ወይም በባንክ ጋራንቲ ማስያዝ ይኖርበታል፣
 • የጨረታ ሰነዶችና ከጨረታው ጋር ተያያዥ የሆኑ ሠነዶችን በፖስታ በማሸግ ከጨረታ መዝጊያው ሰዓት በፊት ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለበት፡፡ ጨረታው ግንቦት 25 ቀን 2014ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡ዐዐ ሰዓት ተዘግቶ ጨረታው 4፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድርጅቱ ውስጥ ይከፈታል፡፡
 • ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
 • ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 011-4-65 22 94 /ዐ11 4 66 75 ዐ1 መጠየቅ ይቻላል፡፡

የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት