አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውንና በሠንጠረዡ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረቶቹ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
Overview
- Category : House & Building Foreclosure
- Posted Date : 05/14/2022
- Phone Number : 0115150711
- Source : Reporter
- Closing Date : 06/13/2022
Description
በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውንና በሠንጠረዡ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረቶቹ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ተጫራቾች ለጨረታ ከመቅረባቸው በፊት የሚከተሉትን ደንቦች መገንዘብ ይኖርባቸዋል፡፡
- ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ንብረት የጨረታ መነሻ ዋጋውን ¼ (አንድ አራተኛ) በባንክ በተረጋገጠ ቼክ ወይም ሲ.ፒ.ኦ በአቢሲንያ ባንክ (አ.ማ) ስም በማሰራት ለጨረታ ማስከበሪያ በማስያዝ በጨረታው ለመሳተፍ ይችላሉ፡፡
- የጨረታው አሸናፊ አሸናፊነቱ ከባንኩ በደብዳቤ ከተገለጸለት ቀን ጀምሮ ያሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ በ15 (አስራ አምስት) ቀናት ውስጥ አጠቃሎ ከፍሎ በጨረታ ያሸነፈበትን ንብረት/ንብረቶች መረከብ ይኖርበታል፡፡ በእነዚህ ቀናት ውስጥ ካልከፈለ ጨረታው ተሰርዞ ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይሆናል፡፡ በጨረታው ለተሸነፉት ተጫራቾች ያስያዙት ሲ.ፒ.ኦ ይመለስላቸዋል፡፡
- ተበዳሪው/መያዣ ሰጪው በሐራጁ ቀንና ሰዓት በቦታው መገኘት ይችላሉ፡፡ ነገር ግን ባይገኙ ሐራጁ በሌሉበት ይካሄዳል፡፡
- የጨረታው አሸናፊ ከሚገዛው ንብረት ጋር የተያያዙ ማናቸውም ለመንግስት የሚከፈሉ ክፍያዎችን ፣ ግብር ፣ በተጠቀሱት ንብረቶች ላይ የተጨማሪ እሴት ታክስ 15% እንዲሁም ከስም ዝውውር ጋር የሚገናኙ ማናቸውም ወጪዎችንም ገዢ ይከፍላል፡፡ ውዝፍ የሊዝ ክፍያ ካለ ባንኩ የሚከፍል ሲሆን ቀሪውን የወደፊት የሊዝ ክፍያ ገዢ ይከፍላል፡፡
- ንብረቶቹን በሥራ ሰዓት ፕሮግራም አሲዞ ለመጎብኘት ወይም ለማየት ይቻላል፡፡
- በባንኩ ብድር ፖሊሲ እና መመሪያ መሠረት መስፈርቱን ለሚያሟሉ የጨረታው ከፍተኛ ዋጋ አቅራቢዎች ባንኩ ከፊል ብድር ሊሰጥ ይችላል፡፡
- የጨረታው ቦታ በአዲስ አበባ ከተማ ቂርቆስ ክ/ከተማ ወረዳ 4 ላንቻ አካባቢ ህብረት ባንክ አ.ማ ዋና መስሪያ ቤት ከነበረው ህንጻ ጎን ካለው አልፓውሎ ህንጻ 3ኛ ፎቅ በባንኩ ህግ መምሪያ ነው፡፡
- ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0115-150711 እና 0115 54 67 37 አ.አ በመደወል መጠየቅ ይቻላል፡፡
- ባንኩ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
t.q$ | ytbĶW SM | ከተበዳሪው የሚፈለግበትቀሪ ዕዳ | የመያዣ
ስጪው ስም |
የንብረቶቹ ዓይነትና አገልግሎት | የቦታው ስፋት በካ.ሜ | የባለቤትነት ማረጋገጫ ካርታ ቁጥር | ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ | የጨረታ
መነሻ ዋጋ በብር |
ጨረታው የሚካሄድበት ቀን | የምዝገባ
ሰዓት |
የጨረታ
ሰዓት |
1 |
ወይ. መሰረት ዳኛቸው |
እስከ ሀምሌ 05 ቀን 2013 ዓ.ም ድረስ ብር 37,136,824.65 | አቶ ነብየልዑል ደበበ | ለመኖሪያ ቤት | 200 | Sul/1047/2003 | በኦ/ብ/ክ/መ ሱሉልታ | 2,014,421.92 | ሰኔ 8
ቀን 2014 |
4፡30-5፡30 | 5፡30-6፡00 |
2 |
አቶ ለማ ደበሌ | እስከ መስከረም 19 ቀን 2014ዓ.ም ድረስ ብር 1,097,114.01 | ተበዳሪው | መኖሪያ ቤት | 337 | BMD-12008/G-02-195/<<00>> | በኦ/ብ/ክ/መ ዱከም ከተማ | 908,400.00 | ሰኔ 9 ቀን 2014 ዓ.ም | 4:30-5:30 | 5:30-6:00 |
3 |
አቶ አበበ ወርቁ | እስከ ሀምሌ 19 ቀን 2013ዓ.ም ድረስ ብር 4,610,812.51 | ወ;ይ ገነት ወ/አምላክ | መኖሪያ ቤት | 139.27 | OR042041402010 | በኦ/ብ/ክ/መ ለገጣፎ ከተማ | 2,773,629.68 | ሰኔ 9 ቀን 2014 ዓ.ም | 7:30-8:30 | 8:30-9:00 |
4 |
ጂ.ዜድ.ኤ ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር | እስከ ህዳር 18 ቀን 2013ዓ.ም ድረስ ብር 126,537,046.20 | ተበዳሪው | ለሆቴል አገልግሎት የሚውል ህንጻ | 4000 | Sul/609/11
|
በኦ/ብ/ክ/መ ሱሉልታ ከተማ | 46,971,396.00 | ሰኔ 10 ቀን 2014 ዓ.ም | 4:30-5:30 | 5:30-6:00 |
5 |
አቶ መክብብ ደስታ | እስከ ታህሳስ 15 ቀን 2014 ዓ.ም 53፣460፣374.79 | ተበዳሪው | መኖሪያ ቤት | 523 | የካ216/193902/08 | አ.አ የካ ወረዳ 13 | 36,615,229.31 | ሰኔ 14 ቀን 2014 ዓ.ም | 4:30-5:30 | 5:30-6:00 |