ፒተርሰን ኮንስትራክሽን እና ኢንጅነሪንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር በቅርቡ ላሸነፈው ውስን ጨረታ አስፈላጊ የሆነውን ሶላር ፓኔል ከዚህ በታች በተገለፀው የቴክኒክ ዝርዝር መስፈርት መሰረት በዘርፉ ከተሰማሩ አቅራቢዎች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

Overview

  • Category : Solar & Photovoltaic
  • Posted Date : 05/14/2022
  • E-mail : peterson.con.plc@gmail.com
  • Phone Number : 0938565755
  • Source : Reporter
  • Closing Date : 05/26/2022

Description

ለሶላር ፓኔል ግዢ የወጣ

የጨረታ ማስታወቂያ

ድርጅታችን ፒተርሰን ኮንስትራክሽን እና ኢንጅነሪንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር  በቅርቡ  ላሸነፈው ውስን ጨረታ አስፈላጊ የሆነውን ሶላር ፓኔል ከዚህ በታች በተገለፀው የቴክኒክ ዝርዝር መስፈርት  መሰረት በዘርፉ ከተሰማሩ አቅራቢዎች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

ማሳሰቢያ፡

  • የዋጋ ማቅረቢያችሁን ስካን በማድረግ በኢሜል፡ peterson.con.plc@gmail.com ወይም በስልክ ቁጥር 0938565755 / 0970710022 በቴሌግራም በመላክ አልያም ባለሙያዎቻችን መጥተው እንዲቀበሏችሁ በተጠቀሱት የስልክ ቁጥሮች ደውላችሁ በማሳወቅ እንድታቀርቡ እናሳስባለን።
  • የመጨረሻ የዋጋ ማቅረቢያ ቀን ፡ ግንቦት 18፣ 2014 ዓ.ም፣ እስከ 11:00 ሰዓት ድረስ ነው።
  • የሁሉም ምርቶች የማቅረቢያ ጊዜ ከሁለት ሳምንት መብለጥ የለበትም።
ተ.ቁ.             ብዛት  የዕቃዎች የቴክኒክ ዝርዝር
1               145  350 ዋት ሶላር ፓኔል

(350W photovolatic solar module with monocrystaline silcon cells)