ዓባይ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ.97/1990 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡

abay-bank-logo-1

Overview

 • Category : House & Building Foreclosure
 • Posted Date : 05/14/2022
 • Phone Number : 0115549736
 • Source : Reporter
 • Closing Date : 06/28/2022

Description

የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር አባይ 6/2014

ዓባይ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ.97/1990 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

ተቁ

 

የተበዳሪው ስም የንብረት አስያዥ ስም የንብረቱ አድራሻ የቦታው ስፋት የባለቤትነት ማረጋገጫ ሰነድ ቁጥር  የንብረቱ            አይነት የጨረታ መነሻ ዋጋ ጨረታው የሚከናወንበት                 ጊዜ
አበዳሪው ቅ/ፍ ከተማ ወረዳ ቀበሌ የቤት.ቁ ቀን ሰዓት
1 ዋልያ ሌዘር እና ሌዘር ፖሮዳክትስ ኃላ/የተ/የግ/ማ ዋልያ ሌዘር እና ሌዘር ፖሮዳክትስ ኃላ/የተ/የግ/ማ ለቡ አዲስ አበባ  05

 

1,818.00 ካ ሜ 0219/1  ለኢንዱስትሪ 47,537,825.10 ሰኔ 8/2014 ጠዋት ከ4፡00 – 6፡00
2 ሞገስ አየነው ሞገስ አየነው ቄራ ጎንደር ማራኪ -18 1111 ካ ሜ 10638/2008 ለንግድ 60,333,155.01 ሰኔ 8/2014 ከሰዓት ከ8፡00 – 10፡00
3 ጌታዬ እንዳላማው ዉባንተ ጌትነት ቁጭ ቁጭ 01   200 ካ ሜ 174/09 መኖሪያ 688,133.32 ሰኔ 23/2014 ከሰዓት ከ4፡00 – 6፡00
4 ገበየሁ ጌታቸው ገበየሁ ጌታቸው ግልገል በለስ   ፓዌ ፓዌ 375 ካ.ሜ 213/ይዞ/27/2 የመኖሪያ ቤት 713,684.36 ሰኔ 21 /2014 ጠዋት ከ4፡00 – 6፡00
5 ወርቁ ዓለሙ ወርቁ ዓለሙ ግልገል በለስ አልሙ   አልሙ 300ካ.ሜ አ.ፈ.መ/ሰ/ከ//ማ./66/07 የመኖሪያ 920,012.88  ሰኔ 21/2014 ከሰዓት ከ8፡00 – 10፡00
6 ፍቅሬ ገብሩ ተበዳሪው ግልገል በለስ አልመሀል ጉባ 1650 ካ.ሜ 544/ቲ1/09 ቅይጥ 311,194.51 ሰኔ 20/2014 ከሰዓት ጠዋት4፡00 – 6፡00
7 መልካም አንዱዓለም ባህሩ ነጋሽ ወረታ ሀሙሲት   01   2000 ካ.ሜ ሀከማ/03/606 ለንግድ 3,476.293.87 ሰኔ 24/2014 ጠዋት ከ4፡00 – 6፡00
8 መልካም አንዱዓለም ተበዳሪዋ ወረታ ባ/ዳር ህ11 300 ካ.ሜ 30679/06 ለመኖሪያ ቤት 2,973,845.55 ሰኔ 24/2014 ከሰዓት ከ8፡00 – 10፡00

ማሳሰቢያ

 1. ተጫራቾች የጨረታ መነሻ ዋጋ 1/4ኛውን ወይም ሃያ አምስት በመቶ (25%) በባንክ የተረጋገጠ የክፍያ ሰነድ (CPO) በማቅረብ ወይም በጥሬ ገንዘብ በማስያዝ መወዳደር ይችላሉ፡፡ በጨረታው ለተሸነፉ ተጫራቾች ያስያዙት ገንዘብ ወዲያውኑ ተመላሽ ይደረጋል፡፡
 2. የጨረታው አሸናፊ ቀሪውን ገንዘብ በ15 (አስራ አምስት) ቀናት ውስጥ አጠናቆ መክፈል ይኖርበታል፡፡ ባይከፍል ግን የሐራጁ ውጤት ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ አይመለስለትም፡፡
 3. ንብረቱ በገዢው ስም እንዲዞር ባንኩ ለሚመለከተው መንግስታዊ አካል ደብዳቤ ይፅፋል፡፡ የባንኩን የብድር መመሪያ መስፈርት ለሚያሟላ ገዢ ባንኩ የከፊል ብድር ሊሰጥ ይችላል፡፡
 4. በተ.ቁ 1 ላይ የተጠቀሰው ንብረት ጨረታ የሚካሄደው ባምቢስ አካባቢ ዝቋላ ኮምፕሌክስ ላይ በሚገኘው የባንኩ ዋና መ/ቤት 10ኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው አዳራሽ ውስጥ ሲሆን በተ.ቁ 2 የተጠቀሰው ንብረት ጨረታ የሚካሄደው ጎንደር ዲስትሪክት፤ በተ.ቁ 3 የተጠቀሰው ንብረት ጨረታ የሚካሄደው ቁጭ ቅርንጫፍ፤ ከተ.ቁ 3-7 የተጠቀሱት ንብረቶች ጨረታቸው የሚካሄደው ንብረቶቹ በሚገኙበት ቦታ ሲሆን በተ.ቁ 8 የተጠቀሰው ንብረት ጨረታ የሚካሄደው ባህር ዳር ዲስትሪክት ነው፡፡
 5. ውዝፍ የሊዝ ክፍያ፤ተጨማሪ እሴት ታክስ፣የስም ማዘዋወሪያ እና ሌሎች ውዝፍ ክፍያዎች እንዲሁም ገዥ እንዲከፍላቸው በህግ የተወሰኑ ታክስና ግብሮችን ገዢው/ አሸናፊው ይከፍላል፡፡
 6. ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ በጨረታው አይገደድም፡፡

ለበለጠ ማብራሪያ በስ.ቁ 011 554 97 36 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡