አንድነት ድንበር ተሻጋሪ ደረጃ 1-ሀ የደ/ጭ/ማ/ባለ/ማህበር የሰሌዳ ቁጥር ኮድ 5-01216 ኢ.ት የምርት ዘመን 2008 የሆነች ሊፋን 620 አውቶሞቢል ባለበት ሁኔታ በዝግ ጨረታ አወዳድሮ መሽጥ ይፈልጋል፡፡

Overview

  • Category : Vehicle Sale
  • Posted Date : 05/18/2022
  • Source : Reporter
  • Closing Date : 05/27/2022

Description

የመኪና ጨረታ ማስታወቂያን

ማህበራችን አንድነት ድንበር ተሻጋሪ ደረጃ 1-ሀ የደ/ጭ/ማ/ባለ/ማህበር የሰሌዳ ቁጥር ኮድ 5-01216 ኢ.ት  የምርት ዘመን 2008 የሆነች ሊፋን 620 አውቶሞቢል ባለበት ሁኔታ በዝግ ጨረታ አወዳድሮ መሽጥ ይፈልጋል፡፡ስለሆነም በጨረታ ገፅ ላይ ይህን የጨረታ ማስታወቂያ እንዲተላለፍልን ስንል በትህትና እንጠይቃለን፡፡

ተጫራቾች ንብረቱን ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በማህበሩ ዋና መ/ቤት በአካል ተገኝተው መመልከት ይችላሉ፡፡

ተጫራቾች በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ የመጫረቻ ዋጋውን 10 % ሲፒኦ በመያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 11 የስራ ቀናት ሳሪስ አዲሱ ሰፈር ከዳሽን ባንክ 500 ሜ.ት ገባ ብሎ መብራት ሃይል ህንፃ 3ተኛ ፎቅ በሚገኝው የማህበሩ ዋና መስሪያ ቤት ገቢ ማድረግ የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን ጨረታው ግንቦት  19 ቀን 2014 ዓ.ም ተጫራቶች ወይም ህጋዊ ወኪሎች ባሉበት ከረፋዱ 4፡00 ይከፈታል፡፡

ማህበሩ የተሻለ አማራጭ ካገኝ ጨረታውን ሙሉ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ማሳሰቢያ፡- አሸናፊዎች ተጫራቾች ላሸነፉት ንብረት የሚመለከተውን ሁሉ ወጪ እራሱ አሸናፊው የሚሽፍን መሆኑን እንገልፃለን፡፡