የጨረታ የማብራሪያ ምላሽ እና መክፈቻ ቀን ስለመግለጽ

Defence-Construction-Enterprise-6

Overview

 • Category : Pipes & Tubes
 • Posted Date : 05/18/2022
 • E-mail : INFO@dce-et.com
 • Phone Number : 0114403434
 • Source : Reporter
 • Closing Date : 05/24/2022

Description

የጨረታ የማብራሪያ ምላሽ እና መክፈቻ ቀን ስለመግለጽ

የጨረታ ቁጥር DCE/SF/34/2022

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ  ለደብረዘይት ኢንጂነሪንግ ኮሌጅ Supply and fix submerseble pump with all accessories’’ ግዥ ለመፈጸም በሪፖርተር ጋዜጣ እሁድ መጋቢት 25/2014 ዓ.ም. ማውጣቱ የሚታወስ ሲሆን በማስታወቂያው መሰረት ጨረታው  ሚያዝያ 12/2014 ዓ.ም. እንደሚከፈት ተገልፆ ነበር፡፡

ይሁን እንጂ ሰነዱን ከገዙት ተጫራቾች ማብራሪያ ስለተጠየቀ የጨረታው መክፈቻ ቀን መራዘሙ የሚታወስ ሲሆን በአሁኑ ወቅት ጥያቄው ከዚህ በታች እንደሚከተለው ምላሽ ሰጥተናል፡፡

 1. Site Sanitary works including required civil works & other pipe and fitting installation አስፈላጊነት ለሚለው ጥያቄ
 • Item no. 1.1 submerseble pump ለሚለው በታች ዝርዝር ብቻ መሆኑ ግንዛቤ እንደዲወሰድ
 • በተጨማሪም የቁፋሮ ሥራው በድርጅታችን በኩል ተሰርቶ የተጠናቀቀ እንዲሁም ውሃውም ምን ያህል እንደደረሰ የሚታወቅ ሲሆን ከተጫራች ድርጅቶች የሚጠበቀው ፓምፑን በሥራ ዝርዝሩ በተገለፀው መሠረት ቦርድ፣ በተገለፀው ጥልቀት መሠረት የሚሆን ፓይፕና፣ ኬብል እንዲሁም ሌሎች አስፈላጊ አክሰሰሪዎች አሟልቶ የገጠማ ሥራን አጠናቆ ሙከራ አድርጎ ማስረከብ ብቻ ነው፡፡
 1. The correct length of the requisted power cable in between the pump setting depth and the control panel housing?
 • በሥራ ዝርዝሩ እንደተገለፀው 145ml Head ሆኖ የpump setting መቀመጫ ቁመት በግልፅ የተገለፀ ሲሆን እንዲሁም ከጉድጓዱ ጫፍ አስከ control panel የሚቀመጥበት ቦታ በጣም ቅርብ ከ10ml የማይበልጥ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
 • በተጨማሪም በሥራ ዝርዝሩ power cable በAmper በመሆኑ Voltage Drop እንዳይፈጠር ታሳቢ በማድረግ የምታቀርቡት የcable size መጠን ጋር ተመጣጣኝ መሆን እንዳለበት እየገለፅንላችሁ ሌሎች በጨረታ ሰነድ ላይ የተገለፁ ነጥቦች አልተቀየረም፡፡
 • የጨረታው መክፈቻ እና መዝግያ ቀን ከዚህ በታች በተዘረዘረው መሠረት፡-
 • የጨረታ መዝጊያ ቀን፡- ግንቦት 16/2014 ዓ.ም. ከጠዋቱ 4፡00
 • የጨረታው መክፈቻ ቀን፡- ግንቦት 16/2014 ዓ.ም. ከጠዋቱ 4፡15 መሆኑን እንገልፃለን፡፡

አድራሻ፡– የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ

የቀጥታ ስልክ ቁጥር 0114-40-34-34

ማዞሪያ 0114-42-22-70/71/72

ፖ.ሳ.ቁ 3414

ፋክስ ቁ. 0114-40-04-71/0114-42-07-46

ኢትዮ ቻይና ወዳጅነት ጐዳና

ድህረ ገፅ፡- www.dce.gov.com/www.dce.et.com

ኢሜል፡- INFO@dce-et.com