ቡና ባንክ አ.ማ በአዋጅ በተሰጠው ስልጣን እና ውክልና መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
Overview
- Category : Vehicle Foreclosure
- Posted Date : 05/18/2022
- Phone Number : 0111580824
- Source : Reporter
- Closing Date : 06/06/2022
Description
የሐራጅ ማስታወቂያ
ቁጥር፤ ቡኢባ/ሕአዳ/ሐራጅ/012/2014
ቡና ባንክ አ.ማ በአዋጅ በተሰጠው ስልጣን እና ውክልና መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
ተ.ቁ |
የተበዳሪ ስም |
የንብረት አስያዥ ስም |
አበዳሪ ቅርንጫፍ |
የመያዣ አይነት |
የሰሌዳ ቁጥር |
የሻንሲ ቁጥር/ሴሪያልቁጥር |
የሞተር ቁጥር |
የጨረታ መነሻ ዋጋ በብር |
የጨረታው ቀን |
የጨረታው ሰዓት |
ጨረታው የወጣው |
1. |
ናታን ዘለቀ ሁነኛው |
ተበዳሪ |
ዓብይ |
ሲኖ የደረቅ ጭነት ተሸከርካሪ የስሪት ዘመን 2014 (ቀረጥ አልከፈለም) |
ኢት-ኮድ-3-01-70697 |
LZZ5ELNC7EA031257 |
WD615.69*141017538537* |
518,925.00 |
ግንቦት 29 ቀን 2014 |
5፡00-6፡00
|
ለመጀመሪያ ጊዜ |
2. |
አኪር ኮንስትራክሽን ኃ/የተ/የግል ማህበር |
ተበዳሪ |
ቦሌ መድሀኒአለም
|
ጄንሊዮን የፈሳሽ ጭነት ተሸከርካሪ የስሪት ዘመን 2010 (ቀረጥ አልከፈለም) |
ኢት-03-44709 |
LZFF25M46AD016838 |
CQ1253TNG434 |
750,000.00 |
ግንቦት 29 ቀን 2014 |
5፡00-6፡00 |
ለመጀመሪያ ጊዜ |
3. |
ግርማይ ብስራት አምባዬ |
ተበዳሪ |
ሰሚት |
ጄንሊዮን (ኤቪኮ) የደረቅ ጭነት ተሽከርካሪ የስሪት ዘመን 2012 (ቀረጥ አልከፈለም) የተጎዳ እና በጋራዥ ውስጥ በጥገና ላይ የሚገኝ |
ኢት-ኮድ-03- 60352 |
LZFF25T46CD246173፣ |
F2CE681B*B052-12C00030 |
150,000.00 |
ግንቦት 29 ቀን 2014 |
3፡00-4፡00 |
ለመጀመሪያ ጊዜ |
የሐራጅ ደንቦች፣
- ተጫራቾች የሐራጁን መነሻ ዋጋ አንድ አራተኛ (1/4ኛ) በባንክ ክፍያ ማዘዣ (ሲ.ፒ.ኦ.) ብቻ በቡና ባንክ አ.ማ ስም በማሰራት ለጨረታ ማስከበሪያ በማስያዝ መጫረት ይችላሉ፡፡
- አሸናፊ የሆነው ተጫራች ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ አሸናፊ መሆኑ በደብዳቤ ከተገለፀለት ቀን ጀምሮ ባሉት በ15 (አስራ አምስት) ቀናት ውስጥ ተጠቃሎ መከፈል አለበት፡፡ ካልተከፈለ የተያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ሐራጁ ይሰረዛል፡፡ በተጨማሪም ንብረቱ ድጋሚ ለሐራጅ ሲቀርብ ለሚታየው የዋጋ ልዩነት ይጠየቃሉ፡፡ ላላሸነፉት ተጫራቾች ያስያዙት ሲ.ፒ.ኦ በዕለቱ ይመለስላቸዋል፡፡
- በሐራጅ ላይ መገኘት የሚችሉት ተጫራቾች፣ ተበዳሪ እና ንብረት አስያዥ ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው ብቻ ናቸው፡፡ ተበዳሪ እና ወኪሎቻቸው ባይገኙም ሐራጁ በሌሉበት ይካሄዳል፡፡
- የተጫራቾች ምዝገባ ከእያንዳንዱ የንብረት ሐራጅ መዝጊያ ሰዓት ከሰላሳ ደቂቃ በፊት ይጠናቀቃል፡፡ በሐራጁ የመጨረሻ ሰላሳ ደቂቃዎች የተጫራች ምዝገባ አይካሄድም፡፡
- የሐራጁ አሸናፊ /ገዢ/ ከሚገዛው ንብረት ጋር የተያያዙ ማናቸውንም ለመንግስት የሚከፈሉ ክፍያዎችን፤ ግብር በዋጋው ላይ የሚታሰብ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ (15%)፣ ቦሎ፣ የቦሎ ቅጣት የመንገድ ፈንድ እንዲሁም ከስም ማዛወሪያ ክፍያ ጋር የተገናኙና ሌሎች ገዥ እንዲከፍላቸው በሕግ የተወሰኑ ታክስ እና ግብሮች በሙሉ ገዥው /አሸናፊው/ ይከፍላል፡፡
- በሐራጁ የተዘረዘሩትንተሸከርካሪዎች ለማየት በተራ ቁጥር 1 የተጠቀሰውን ተሸከርካሪ ከቡና ባንክ አ.ማ ጣና ቅርንጫፍ ጋር በመነጋገር በባሕር ዳር ከተማ ዳግማዊ ምኒሊክ ክ/ከተማ ሚሊሻ ፅ/ቤት ማጠናከሪያ ፓርኪንግ ተገኝቶ መመልከት ይቻላል፣ በተራ ቁጥር 2 የተጠቀሰውን ተሸከርካሪ ከቡና ባንክ ደባርቅ ቅርንጫፍ ጋር በመነጋገር በሰሜን ጎንደር ዞን ፖሊስ መምሪያ የደባርቅ ከተማ አስተዳደር ፖሊስ ፅ/ቤት ቅጥር ግቢ ውስጥ በመገኘት መጎብኘት ይቻላል፣ በተራ ቁጥር 3 የተገለፀውን ተሸከርካሪ ከባንኩ ሕግ አገልግሎት ዳይሬክቶሬት ጋር በመነጋገር አዲስ አበባ ከተማ ቃሊቲ ሳሎ ጊዎርጊስ ቤ/ክርስቲያን ፊት ለፊት በሚገኘው የከበደ ታደሰ ጋራጅ ግቢ ውስጥ በመገኘት መጎብኘት ይቻላል፡፡
- ተጫራቹ የጨረታው አሸናፊ ነው የሚባለው አሸናፊነቱን የሚገልፅ ደብዳቤ በፅሑፍ ሲደርሰው ነው፡፡
- ጨረታው የሚከናወነው በተራ ቁጥር 1 የተጠቀሰው ንብረት በቡና ባንክ አ.ማ ሽምብጥ ቅርንጫፍ የሰሜን ምዕራብ ዲስትሪክት ፅ/ቤት ውስጥ፣ በተራ ቁጥር 2 የተጠቀሰውን ንብረት በቡና ባንክ አ.ማ ጎንደር ፋሲል ቅርንጫፍ ሐራጁ የሚከናወን ሲሆን በቀሪው ንብረት ላይ ደግሞ በባንኩ ዋናው መስሪያ ቤት ቦሌ ክፍለ ከተማ ከወሎ ሰፈር አደባባይ ወደ ቦሌ ሲሄዱ ሩዋንዳ መታጠፊያ ሳይደርሱ በሚገኘው የባንኩ ሕንፃ 5ኛ ፎቅ በሚገኘው አዳራሽ ውስጥ ነው፡፡
- ባንኩ የተሻለ አማረጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 011-158-08-24 (ዓብይ ቅርንጫፍ)፣ 011-667-84-93 (ሰሚት ቅርንጫፍ)፣ 011-662-24-47 (ቦሌ መድሐኒአለም ቅርንጫፍ) ወይም በስልክ ቁጥር 011-1-58-08-63/011-26-36-09 (ሕግ አገልግሎት ዳይሬክቶሬት) ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡