አልፋ የትምህርትና ስልጠና አክስዮን ማህበር ለባሕር ዳር የማስፋፊያ ኘሮጀክትከዚህ በታች የቀረቡትን የተለያዩ ለህንፃ ግንባታ የሚሆኑ ብረቶችን የብረት አቅራቢ ከሆኑ ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

Alpha-Educational-And-Training-Logo

Overview

 • Category : Construction Raw Materials
 • Posted Date : 05/21/2022
 • Phone Number : 0111265514
 • Source : Reporter
 • Closing Date : 06/02/2022

Description

የግንባታ ዕቃዎች ግዥ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ዐ1/2ዐ14

አልፋ የትምህርትና ስልጠና አክስዮን ማህበር ለባሕር ዳር የማስፋፊያ ኘሮጀክትከዚህ በታች የቀረቡትን  የተለያዩ ለህንፃ ግንባታ የሚሆኑ ብረቶችን የብረት አቅራቢ ከሆኑ ድርጅቶች በግልጽ  ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

ተ.ቁ የብረቱ አይነት መለኪያ መጠን
1 Q 8 MM deformed bar  berga 5354
2 Q 1ዐ MM deformed bar  berga 4286
3 Q 12 MM deformed bar  berga 832
4 Q 14 MM deformed bar  berga 2773
5 Q 16 MM deformed bar  berga 1645
6 Q 2ዐ MM deformed bar  berga 29ዐ
7 Q 24 MM deformed bar  berga 49ዐ

በሆኑም፡-

 1. ህጋዊ የታደሰ የዘመኑ የንግድና የሥራ ፈቃድ፣ የግብር ከፋይ ምዝገባ ሰርተፊኬትና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ማቅረብ የሚችሉ፣
 2. የጨረታ ማስከበሪያ ካቀረቡት ጠቅላላ ዋጋ 1ዐ % በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ (CPO) ከጨረታ ሰነድ ጋር በማያያዝ ማቅረብ የሚችሉ፣
 3. ሕጋዊ የአቅራቢነት ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ ስለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፤
 4. በጨረታው አሸናፊ ቢሆኑ የሚያቀርቡትን ብረት አጠናቀው የሚያስረክቡበትን ጊዜ በግልጽ ማሳወቅ የሚችሉ፣
 5. ብረቱን ኘሮጀክቱ የሚገኝበት ቦታ ባሕር ዳር ከተማ ለማድረስ ፍላጐት ያላቸው ተጫራቾች የትራንስፖርት ዋጋውን ለብቻው ሞልተው ማቅረብ ይቻላሉ፡፡
 • ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት እለት ጀምሮ ባሉት 1ዐ (አስር) ተከታታይ የሥራ ቀናት የማይመለስ 2ዐዐ (ሁለት መቶ ብር) የማህበሩ የፋይናንስ የቢሮ ቁጥር  15  እየከፈሉ የጨረታ ሰነዱን በመግዛት ቢሮ ቁጥር  25  ለዚሁ በተዘጋጀ የጨረታ ሣጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው፡፡
 • ጨረታው ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት እለት ጀምሮ በ1ዐኛው ቀን በ4፡ዐዐ ሰዓት ታሽጐ በእለቱ በ8፡ዐዐ ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎች በሚገኙበት በቢሮ ቁጥር 25 ይከፈታል፡፡

አክሰዮን ማህበሩ የተሻለ መንገድ ካገኘ በማንኛውም ጊዜ ጨረታውን በከፊል ወይም በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው ፡፡

ለተጨማሪ መረጃ ስልክ ቁጥር  ዐ11 126 55 14

አድራሻ ፡- አልፋ የትምህርትና ሥልጠና አክስዮን ማህበር ዋና መስሪያ ቤት ግሎባል ሆቴል ፊት ለፊት  የሚገኝ ህንፃ

አልፋ የትምህርትና ሥልጠና አክስዮን ማህበር 

አልፋ የትምህርትና ስልጠና አክስዮን ማህበር ባሕር ዳር ኘሮጀክት

ለሕንፃ ግንባታ የሚውል የብረት ግዥ የጨረታ ሠነድ

Item No DISCRIPTION UNIT QUANT UNIT PRIC TOTAL PRICE
  a)    Q 8mm deformed bar berga 5,354.00    
  b)    Q 10mm     »        » » 4,286.00    
  c)     Q 14mm    »        » »   832.00    
  d)    Q 16mm     »        » » 2,773.00    
  e)    Q 20mm     »        » » 1,845.00    
  f)     Q 20mm     »        » »   294.00    
  g)    Q 24mm     »        » »   445.00    
                      TOTAL PRICE