የቡና ኢንሹራንስ አ.ማ የነባር ባለ አክሲዮኖች የአክስዮን ቀሪ ክፍያ ማስታወቂያ

Bunna-Insurance-S.C-logo

Overview

  • Category : Announcement
  • Posted Date : 05/21/2022
  • Source : Reporter
  • Closing Date : 06/28/2022

Description

የቡና ኢንሹራንስ አ.ማ

BUNNA INSURANCE S.C

የነባር ባለ አክሲዮኖች የአክስዮን ቀሪ ክፍያ ማስታወቂያ

የኩባንያችን ባለአክስዮኖች ተጨማሪ አክሲዮን ለመግዛት የፈረማችሁ ቢሆንም እስከ አሁን ድረስ ክፍያቸው ያልተጠናቀቁ አክሲዮኖች በመኖራቸው በፈረማችሁት የአክሲዮን መጠን ክፍያውን ያላጠናቀቃችሁ ባለአክሲዮኖች ከሰኔ 24 ቀን 2014 ዓ.ም በፊት ያልተከፈሉትን አክሲዮኖች እንድትከፍሉ በአክብሮት እየጠየቅን በተጠቀሰው የጊዜ ገደብ ውስጥ ክፍያው የማይጠናቀቅ ከሆነ ቦርዱ በጠቅላላ ጉባዔ በተሰጠው ስልጣን መሠረት ያልተከፈሉ የአክሲዮን ድርሻቻችን ተጨማሪ አክሲዮን ለሚፈልጉ ነባር ባለአክሲዮኖች የሚሸጡ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

ቡና ኢንሹራንስ አ.ማ

አዲስ አበባ