የኢትዮጵያ የሕግ ባለሙያዎች ማኅበር የ2014 ዓ.ም. በጀት ዓመት ሂሳቡን ለማስመርመር ይፈልጋል፡፡

Overview

  • Category : Auditing Related
  • Posted Date : 05/21/2022
  • E-mail : 2014barassociation@gmail.com
  • Phone Number : 0115530122
  • Source : Reporter
  • Closing Date : 06/02/2022

Description

የኦዲት ሥራ ማስታወቂያ

     የኢትዮጵያ የሕግ ባለሙያዎች ማኅበር የ2014 ዓ.ም. በጀት ዓመት ሂሳቡን ለማስመርመር ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ የኦዲት ድርጅቶች መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን፣

መሟላት ያለባቸው መስፈርቶች፡-

  • በሙያ ብቃትና በሕጋዊነት ታውቀው በመንግሥት የተመዘገቡ፣
  • የዘመኑን ግብር ከፍለው በ2014 በጀት ፍቃዳቸውን ያሳደሱና የኦዲቲንግ የሥራ ልምድ ያላቸው፣ የታክስ መለያ ቁጥር ያላቸው መሆን አለባቸው፡፡

ተወዳዳሪዎች ለአገልግሎት የሚያስከፍሉትን ዋጋና ሥራውን ሠርተው የሚያስረክቡበትን ጊዜ በመጥቀስ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ከዚህ በታች በተጠቀሰው አድራሻ ማስረጃዎቻቸውን አያይዘው በሥራ ሰዓት በማኅበሩ ጽ/ቤት እንዲያመለክቱ እናሳውቃለን፡፡

ስልክ ቁጥር፡- 0115-53 01 22፣ ኢሜይል 2014barassociation@gmail.com ዋናው ፖስታ ቤት አጠገብ ኪዳኔ በየነ ሕንፃ 1ኛ ፎቅ