ፋዉንቴን ኢንተርናሽናል ትሬዲንግ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር ሲጠቀምባቸዉ የቆየዉን ተሸከርካሪዎች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

Overview

 • Category : Vehicle Sale
 • Posted Date : 05/21/2022
 • Phone Number : 0978814789
 • Source : Reporter
 • Closing Date : 06/06/2022

Description

ያገለገሉ ተሸከርካሪዎችን ሽያጭ ጨረታ

ፋዉንቴን ኢንተርናሽናል ትሬዲንግ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር ሲጠቀምባቸዉ የቆየዉን ተሸከርካሪዎች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

ተ.ቁ የተሸከርካሪዉ ዓይነት ይዞታ የጨረታ መነሻ ዋጋ የተመረተበት ዘመን የሰሌዳ ቁጥር የሻንሲ ቁጥር
1 ሪቮ ኪንግ ካፕ በአደጋ የተገለበጠ 700,000.00 2018 አአ-03-A90727 MR0KA3CC001164129
2 ቶዮታ 5L ሀይሲ ያገለገለ 200,000.00 1999 አአ-03-01-42980 LH1162-0003212
 • ተጫራጮች የጨረታዉን መነሻ ዋጋ 25% የጨረታ ማስከበሪያ የባንክ ክፍያ ማዘዣ (C.P.O) ከመክፈቻ ሰዓቱ በፊት ገቢ ያደርጋሉ፡፡
 • ጨረታዉ የወጣበት ቀን ግንቦት 14 2014 ዓ.ም ሲሆን ጨረታዉ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 10 የስራ ቀናትን በአየር ላይ ሆኖ በ 11ኛዉ ቀን ከጥዋቱ 4፡00 የሚዘጋ ይሆናል፤ ጨረታዉ ተጫራቾች በተገኙበት በድርጅቱ አዳራሽ በዛዉ ቀን 4፡15 ላይ ይከፈታል፡፡
 • ለመንግስት የሚከፈል ግብር ከስም ዝዉዉር ጋር ተያይዞ ወጪዎች ገዢዉ ይከፍላል፡፡
 • የጨረታዉ አሸናፊ ያሸነፈበትን ዋጋ በ15 ቀን ዉስጥ አጠናቆ መክፈል ይኖርበታል፤ ባይከፍል ግን ጨረታዉ ተሰርዞ ያስያዘዉ ገንዘብ አይመለስለትም፡፡
 • ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ፡፡
 • ቶዮታ ሪቮ ኪንግ ካፕ በብርሃን ኢንሹራንስ ጉዳት ማቆያ (Recovery) ቦታ እና ቶዮታ 5L ሀይሲ ተሸከርካሪ በድርጅቱ ዋና ቢሮ ዘወትር በስራ ሰዓት መጎብኘት ይቻላል፡፡

ለበለጠ መረጃ 6985 ወይም 0978814789 ደዉሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡