ግሎባል ኢንሹራንስ ኩባንያ አ.ማ የካሣ ክፍያ ፈጽሞ የተረከባቸውን ተሽከርካሪዎች ፣የተሽከርካሪ አካላት እና ሌሎችን ቅሪቶች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

Global-Insurance-Company-S.C-logo-reportertenders-1

Overview

 • Category : Vehicle Purchase
 • Posted Date : 05/21/2022
 • Phone Number : 0111565851
 • Source : Reporter
 • Closing Date : 06/02/2022

Description

ግሎባል ኢንሹራንስ ኩባንያ አ.ማ

የጨረታ ማስታወቂያ

ኩባንያችን የካሣ ክፍያ ፈጽሞ የተረከባቸውን ተሽከርካሪዎች ፣የተሽከርካሪ አካላት እና ሌሎችን ቅሪቶች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

ስለሆነም ተሽከርካሪዎቹን እና የተሸከርካሪ ቅሪት እንዲሁም ሌሎች ቅሪቶችን ለመግዛት የሚፈልጉ ሱማሌ ተራ (ጎበና አባጥጉ መንገድ) ከሚገኘው ዋናው መሥሪያ ቤት የማይመለስ ብር 100.00 (አንድ መቶ ብር) በመክፈል የጫረታ ሰነድ በመግዛት አቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ከሲ.አር.ቢ.ሲ በስተቀኝ ወደ ውስጥ በሚያስገባው መንገድ በግምት መቶ ሜትር ገባ ብሎ በሚገኘው የኩባንያችን የተጎዱ ተሽከርካሪዎች ማቆያ (Recovery) ውስጥ በማየት እስከ ግንቦት 27 ቀን 2014 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 ድረስ ተጫራቾች የዋጋ ማቅረቢያ ሰነድ በስም በታሸገ ኤንቨሎፕ ለዚሁ በተዘጋጀው የጫረታ ሳጥን ውስጥ ገቢ ማድረግ ይችላሉ፡፡        

 • ተጫራቾች ንብረቾችን እና ተሽከርካሪዎችን ከግንቦት 14 ቀን 2014 ጀምሮ ቃሊቲ በሚገኘው የኩባንያው ሪከቨሪ ግቢ ውስጥ እስከ ግንቦት 27 ቀን 2014 ዓ.ም ድረስ በመገኘት ማየት ይችላሉ::
 • ጨረታው ግንቦት 27 ቀን 2014 ዓ.ም.ከቀኑ 4:00 ሰዓት በኩባንያው ዋና መስሪያ ቤት ተጫራቾች ወይንም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
 • ሌሎች ተጫራቾች ባቀረቡት ዋጋ ላይ ተንተርሶ ዋጋ መስጠት አይቻልም፡፡
 • ተጫራቾች የሚጫረቱትን ንብረት የመነሻ ዋጋውን 10% (አስር በመቶ) በግሎባል ኢንሹራንስ ኩባንያ አ.ማ ወይም (Global Insurance Company S.C) ስም በባንክ ክፍያ ማዘዣ (CPO) ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡ሆኖም የጨረታ ማስከበሪያው ለተሸከርካሪዎች ከብር 2‚500.00 (ሁለት ሺህ አምስት መቶ ብር) እንዲሁም ለተሸከርካሪ ቅሪት እና ሌሎች ቅሪት አካላት ከብር 1,000.00(አንድ ሺህ ብር) ማነስ የለበትም፡፡
 • ከቀረጥ ነፃ ከሆኑት ተሸከርካሪዎች በስተቀር በሌሎች ተሽከርካሪዎች የተሽከርካሪ አካላት ከጨረታው በፊት ዕዳ ቢኖር በኩባንያው ይሸፈናል፡፡በጨረታው ለተካተቱ ንብረቶች ከጨረታው በኋላ ያሉትን ማናቸውም ወጪዎች ገዢው ሙሉ በሙሉ ይሸፍናል፡፡
 • ተጫራƒች የሚያስገቡት ዋጋ ከቫት በፊት መሆን አለበት፡፡
 • የጨረታ አሸናፊዎች ያሸነፋበት ዋጋ ላይ ተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) 15% (አስራ አምስት በመቶ) በተጨማሪነት ይከፍላሉ፡፡
 • አሸናፊዎች የጨረታው ውጤት ከተገለፀበት ቀን ጀምሮ ባለው10 የሥራ ቀን ውስጥ ክፍያ ፈጽመው ንብረቶቹን ካልተረከቡ የጨረታው ውጤት የሚሰረዝ ሆኖ ከላይ ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዙት ገንዘብ ለኩባንያው ገቢ ይደረጋል፡፡
 • አሸናፊ ተጫራƒች ተሽከርካሪዎቹንም ሆነ ሌሎች እቃዎችን ከሪከቨሪ በራሳቸው ወጭ ሳይነጣጥሉ በጠቅላላ በአንድ ጊዜ ማንሳት ይኖርባቸውል፡፡
 • የጫረታ አሸናፊዎች የስም ዝውውር እስከ ስድስት ወር ድረስ ማጠናቀቅ የሚጠበቅባቸው ሲሆን ይህ ባይሆን ቢቀር ለሚፈጠረው ጉዳይ ኩባንያው ኃላፊነት አይወስድም፡፡

ኩባንያው የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፈል የመሰረዝ መብቱ በሕግ የተጠበቀ ነው፡፡

ስልክ ፡- 0111/56-58-51 / 0111/56-74-00 /0111/56-05-77

ፋክስ፡- 0111/56-23-34