ወጋገን ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠዉ ስልጣን መሰረት ከዚህ ቀጥሎ የቀረበዉን ንብረት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
Overview
- Category : Industry & Factory Foreclosure
- Posted Date : 05/23/2022
- Phone Number : 0115524976
- Source : Reporter
- Closing Date : 06/23/2022
Description
የሐራጅ ማሰረታወቂያ
ቁጥር ወጋገን 13/2014
ወጋገን ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠዉ ስልጣን መሰረት ከዚህ ቀጥሎ የቀረበዉን ንብረት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ
ተ.ቁ | የተበዳሪዉ ስም | የንብረት አስያዥ ስም | አበዳሪዉ ቅርንጫፍ | የንብረቱ አድራሻ |
የቦታዉ ስፋት |
የባለቤትነት ማረጋገጫ ሰነድ ቁጥር |
የንብረቱ ዓይነት |
የጨረታ መነሻ ዋጋ |
ጨረታዉ የሚከናወንበት | ||||
ክልል | ከተማ | ቀበሌ | |||||||||||
ቀን | ሰዓት | ||||||||||||
1 |
ቡራዩ ሎጅ ኃ.የተ.የግ. ማህበር | ቡራዩ ሎጅ ኃ.የተ.የግ.ማህበር | አፍሪካ ጎዳና | ኦሮሚያ | ቡራዩ | ገፈርሳ ኖኖ | 50,000
ካሬ ሜትር |
Bur/Inv/1414/2000 | ሪዞርት | 206,410,915.95 | ሰኔ 16 ቀን 2014 ዓ.ም | 3፡00-6፡00 |
ማሳሰቢያ
- ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው የጨረታ መነሻ ዋጋ ¼ (አንድ አራተኛ) በባንክ የተረጋገጠ የክፍያ ሰነድ (C.P.O) በወጋገን ባንክ አ.ማ ስም በማሰራት በጨረታው ዕለት በመቅረብና በመመዝገብ በጨረታው ላይ መሳተፍ ይችላሉ፡፡
- የጨረታ አሸናፊ ቀሪውን ገንዘብ በ15 /አስራ አምስት/ ቀናት ውስጥ አጠናቆ መክፈል ይኖርበታል፡፡ ባይከፍል ግን የሐራጁ ውጤት ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይሆናል፣ ላላሸነፉት ተጫራቾች ግን ያስያዙት ሲፒኦ ይመለስላቸዋል፡፡
- የተጫራቾች የምዝገባ ሰአት፡ ከ 3፡00-5፡00 ድረስ ብቻ ሲሆን የጨረታው መጠናቀቂያ ሰአት ድረስ አሸናፊው ካልተለየ አሸናፊ እስኪለይ ድረስ ጨረታው ይቀጥላል፡፡
- ንብረቱ በገዢው ስም እንዲዞር ባንኩ ለሚመለከተው መንግስታዊ አካል ደብዳቤ ይጽፋል፡፡
- ጨረታው የሚካሄደው፡ በወጋገን ባንክ ዋና መስሪያ ቤት 9ኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው የመሰብሰቢያ አዳራሽ ውስጥ ይሆናል፡፡
- ለሐራጅ ቀረበዉን ንብረት ለመጎብኘት የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች የጉብኝት ፕሮግራም ከባንኩ ጋር አስቀድሞ ቀጠሮ በማስያዝ መጎብኘት ይቻላል፡፡
- ተበዳሪው/ንብረት አስያዥ በጨረታው ቀንና ሰዓት በቦታው ላይ መገኘት ይችላሉ፤ ነገር ግን ተበዳሪው/ንብረት አስያዥ በጨረታ ቀንና ሰዓት በቦታው ባይገኙ ጨረታው በሌሉበት ይካሄዳል፡፡ ከዚህ በተጨማሪ ጨረታው ላይ መገኘት የሚችሉት ተጫራቾች ወይም የተጫራቾች ህጋዊ ተወካዮች ብቻ ናቸው፡፡
- ማንኛውንም ለመንግስት ሊከፈል የሚገባውን ክፍያ ሙሉ በሙሉ የሊዝን ክፍያን ጨምሮ የጨረታ አሸናፊ የሚከፍል ይሆናል፡፡
- ለበለጠ ማብራሪያ ወይም የጉብኝት ቀጠሮ ለማመቻቸት ወጋገን ባንክ አ.ማ ህግ አገልግሎት ዳይሬክቶሬት 0115-52-49-76 መደወል ይችላሉ፡፡
- ባንኩ የተሻለ መንገድ ካገኘ በጨረታው አይገደድም፡፡
ወጋገን ባንክ አ.ማ