የንኮማድ ኮንስትራክሽን ኃ/የተ/የግ/ማህበር የሠራተኛች የደንብ ልብስ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Yencomand-Construction-Logo-1

Overview

 • Category : Textiles/ Fabrics & Wearing
 • Posted Date : 05/23/2022
 • Phone Number : 0115533766
 • Source : Reporter
 • Closing Date : 05/30/2022

Description

የጨረታ ማሰታወቂያ

የሠራተኛች የደንብ ልብስ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል ፤

በዚሁ መሰረት፡                   

 1. የዘመኑን ግብር የከፈለ እና የታደሰ ንግድ ፈቃድ ማቅረብ የሚችል፤ በንግድ ዘርፍ የተሰማራ ድርጅት መሆኑን የሚያረጋግጥ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል፤
 2. የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆነ፤
 3. የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የአጠቃላዩን 5%በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ማቅረብ የሚችል፤ ጨረታ ሰነድ 1ኛ ፎቅ በሚገኘው የእቃና አገልግሎት ግዥ መምሪያ ብር100.00 (አንድ መቶ ብር) በመክፈል የጨረታ ሰነዱን መውሰድ ይችላል፡፡
 4. ጨረታው አየር ላይ የሚውለው ጋዜጣው ከወጣበት ዕለት ጀምሮ ለ7 ተከታታይ ቀን ሲሆን ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ማስገባት የምትችሉ ሲሆን ጨረታው በ8ኛው ቀን ከጠዋቱ 3፡30 ሰዓት ታሽጎ በዚሁ እለት ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ላይ ተወዳዳሪዎች (ህጋዊ ወኪሎቻቸው) በተገኙበት በግዥ ክፍል ይከፍታል፤
 5. ጨረታውን ያሸነፈ ድርጅት በየንኮማድ ኮንስትራክሽን ንብረት ክፍል ድረስ በማምጣት እቃውን ማስረከብ ይኖርበትል፤
 6. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ መሆኑን ያስገነዝባል፤
 7. ተጫራቾች የመጫረቻ ስነዳቸውን አንድ ኦሪጅናል እና የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ማስገባት ይኖርባቸዋል፤

የንኮማድ ኮንስትራክሽን ኃ/የተ/የግ/ማህበር

አድራሻ ደንበል ሲቲ ሴንተር ጀርባ

ስልክ ቁጥር ፡-011-5-53-37-66/011-5-53-53-13

ዕቃና አገልግሎት ግዥ መምሪያ 1ኛ ፎቅ ቤሮ ቁጥር  107