ሮፋማ ማኑፋክቸሪንግ እና ሰርቪስ ኃ/የተ/የግ/ማህበር አዲስ የተቋቋመ ድርጅት ሲሆን እንደ ኢትዮጵያ አቆጣጠር ከ2014 ዓ.ም ጀምሮ ለቀጣይ ሶስት አመታት የድርጅቱን ሂሳብ በየአመቱ ኦዲት በማድረግ ደረጃውን የጠበቀ ሪፖርት የሚያወጣ ኦዲተር መሰየም ይፈልጋል፡

Overview

 • Category : Auditing Related
 • Posted Date : 05/23/2022
 • Phone Number : 0988501004
 • Source : Reporter
 • Closing Date : 05/27/2022

Description

ሮፋም ማኑፋክቸሪንግ እና ሰርቪስ ኃ/የተ/የግ/ማ

Rofam Manufacturing And Service Plc

የውጪ ኦዲተር ለመሰየም የወጣ ጨረታ

ሮፋማ ማኑፋክቸሪንግ እና ሰርቪስ ኃ/የተ/የግ/ማህበር አዲስ የተቋቋመ ድርጅት ሲሆን እንደ ኢትዮጵያ አቆጣጠር ከ2014 ዓ.ም ጀምሮ ለቀጣይ ሶስት አመታት የድርጅቱን ሂሳብ በየአመቱ ኦዲት በማድረግ ደረጃውን የጠበቀ ሪፖርት የሚያወጣ ኦዲተር መሰየም ይፈልጋል፡፡ በዚሁ መሰረት በሙያው በቂ ልምድና ችሎታ ያላቸው መወዳደር ይቻላሉ፡፡

ተጫራቾች ከዚህ በታች የተመለከተውን ማሟላት ይጠበቅባቸዋል፡፡

 • የታደሰ ንግድ ፈቃድ
 • ከሚመለከተው አካል የተሰጠ የሙያ ብቃት ማረጋገጫ የምስክር ወረቀት
 • ከሚመለከተው አካል የተሰጠ የኦዲት ስራ ሙያ ፈቃድ
 • የIFRS ሙያ ብቃት ሰርተፊኬት
 • የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ ሰርተፊኬት
 • የታክስ መለያ ቁጥር ሰርተፊኬት(TIN)
 • ከገቢዎች የተሰጠ የታክስ ክሊራንስ
 • በሙያው መስራታቸውን የሚያረጋግጥ የስራ ልምድ ማስረጃ(Testimonials or References)

ተጫራቾች እንደ ኢትዮጵያ አቆጣጠር በ2014 ዓ.ም የተከናወነውን ስራ የሚያሳይ የሂሳብ መዛግብት በጽቤት በመገኘት መመልከት ይችላሉ፡፡

ተጫራጮች የሚወዳደሩበትን የአገልግሎት ዋጋ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ከጨረታ ማስከበሪያ ዋጋ በCPO በተዘጋጀ ብር 20000(ሃያ ሺህ ብር) ጋር በማሸግ  ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከተገለጸበት ቀን አንስቶ ባሉት አምስት ተከታታይ የስራ ቀናት ዘወትር በስራ ሰዓት ከጠዋቱ 2፡30 እስከ ቀኑ 10፡30 ድረስ በአስተዳደርና ፋይናንስ መምሪያ ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡

ጨረታው ከተዘጋበት ቀን ቀጥሎ ባለው ቀን ከቀኑ 8፡00 ተጫራጮች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡

ድረጅቱ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

አድራሻ

ለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ወረዳ 13 ሂል ሳይድ ትምህርት ቤት አጠገብ በሚገኘው ሰላም ህጻናት መንደር ግቢ ውስጥ፡፡

ስልክ ቁጥር 0988501004 መደወል ይችላሉ፡፡

 ሮፋም ማኑፋክቸሪንግ እና ሰርቪስ ኃ/የተ/የግ/ማ

Rofam Manufacturing And Service Plc