ኦሮሚያ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተhhለው) በተሰጠው ሥልጣን መሠረት በዋስትና የያዘውን ንብረት ባሉበት በሐራጅ ይሸጣል፡፡

Oromia-international-bank-logo-2

Overview

 • Category : House & Building Foreclosure
 • Posted Date : 05/23/2022
 • Phone Number : 0115572107
 • Source : Reporter
 • Closing Date : 06/23/2022

Description

የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

ኦሮሚያ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተhhለው) በተሰጠው ሥልጣን መሠረት በዋስትና የያዘውን ንብረት ባሉበት በሐራጅ ይሸጣል፡፡ በተጨማሪም የግንደበረት ወረዳ ፍ/ቤት በሰጠው ትዕዛዝ መሰረት በተ.ቁ 9 ላይ የተጠቀሰውን ተሽከርካሪ በጨረታ ይሸጣል፡፡

 

      ተ.ቁ

 

የተበዳሪው ስም

 

የንብረት አስያዥ ስም

ለጨረታ የቀረበው መያዣ ንብረት አበዳሪው ቅርንጫፍ ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻና የቦታ ስፋት የጨረታ መነሻ/ዋጋ

በብር

የጨረታዉ ቀንና ሰዓት ጨረታው የወጣው
ከተማ/ወረዳ ቀበሌ የካርታ ቁጥር የቦታ ስፋት በካ.ሜ ቀን   ሰዓት
1 ኑዓሚን ሆቴልና መዝናኛ ኃ/የተ/ማህበር ተበዳሪው የንግድ ቤት ጀሞ አርሲ ነጌሌ ወረዳ ደካ ሆራ ቀዶ WLBN8636/2007 3ሄክታር 22,892,856.39 16/10/2014 3፡00-5፡00 ለሁለተኛ ጊዜ
2 ኑዓሚን ሆቴልና መዝናኛ ኃ/የተ/ማህበር አቶ ተስፋዬ ይፍሩ የንግድ ቤት ጀሞ ቢሾፍቱ 02 BL/180/2003 2592 3,000,000 17/10/2014 4፡00-6፡00 ለሁለተኛ ጊዜ
3  

አቶ አወቀ አያና

ተበዳሪው የፋብሪካ ህንፃ ባህር ዳር ባህር ዳር 11 222602/2000 2260 12,587,601.11 14/10/2014 3፡00-5፡00 ለሁለተኛ ጊዜ
4 አቶ መኮንን ማሞ ተበዳሪው የንግድ ቤት ፊንጫኣ ሆሮ ጉዱሩ ለጋ ዞን፣

ዋዩ ከተማ

01 BMW/8332/2008 579.15 432,528.01 14/10/2014 4፡00-6፡00 ለመጀመሪያ ጊዜ
5 አቶ ጉተማ ረጋሳ ባለሚ ተበዳሪው መኖሪያ ቤት ሆለታ ሆለታ ገልገል ኩዩ EMMLMH/459/07 160 1,357,465.48 15/10/2014 4:00-6:00 ለሁለተኛ ጊዜ
6 አቶ መርጋ ደገፋ ጌታሁን ተበዳሪው መኖሪያ ቤት G+1 ነጆ ነጆ 01 193/WLENBMNajjoo 360 4,608,976.08 16/10/2014 4:00-6:00 ለሁለተኛ ጊዜ
7 አቶ ዳኜ በቀለ አቶ ዳኜ በቀለ መኖሪያ ቤት ጉዱሩ ጉዱሩ እኒአማ ቶሌራ 160/2010 147.2 127,904.90 15/10/2014 4:00-6:00 ለመጀመሪያ ጊዜ
8 ወ/ት ፍራኦል ገላን አቶ ገላን ኢትሳ መኖሪያ ቤት ገ/ጉራቻ ገ/ጉራቻ 02 B/M/G/G/1296/07 180 301,590.37 14/10/2014 4:00-6:00 ለመጀመሪያ ጊዜ
 

 

 

የንብረት አስያዥ ስም የመኪናዉ ዓይነት፤ የሚገኝበት አድራሻ፤የሰሌዳ ቁትር፤ የሻንሲ ቁጥርና የሞተር ቁጥር
የመኪና

 ዓይነት

የሚገኝበት ቦታ የሰሌዳ ቁጥር የሻንሲ ቁጥር የሞተር ቁጥር
9 አቶ በቀለ ዲዳ ለማ አቶ በቀለ ዲዳ የጭነት ተሽከርካሪ (ISUZU) ጌቱ ኮሜርሻል ህንፃ ጀርባ በሚገኘው የባንኩ የመኪና ማቆሚያ ግቢ ውስጥ አአ-03-B16352 JAAKP34H6M7PO2673 4HG1-OFH596 1,283,903.70 29/09/2014 4:00-6:00 ለመጀመሪያ ጊዜ
 • ተጫራቾች ከጨረታው ቀን በፊት ንብረቶቹ በሚገኙበት አድራሻ ቀርበው ማየት ይችላሉ፡፡
 • ተጫራቾች የጨረታውን መነሻ ዋጋ 25% የጨረታ ማስከበሪያ ቦንድ በባንክ ክፍያ ማዘዣ ሲ.ፒ.ኦ አሰርተው ከጨረታው ቀን በፊት ማስያዝ ወይም ጨረታው በሚካሄድበት ዕለት ይዘው መቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
 • ጨረታው በሰንጠረዡ ላይ በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት ባለዕዳዎቹ ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው፣ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸውና ታዛቢዎች በተገኙበት ተ.ቁ 1 ኦሮሚያ ባንክ አርሲ ነገሌ ቅርንጫፍ፤ ተ.ቁ 2 ኦሮሚያ ባንክ ቢሾፍቱ ቅርንጫፍ፣ ተ.ቁ. 3 ኦሮሚያ ባንክ ባህር ዳር ቅርንጫፍ፣ ተ.ቁ 4 በኦሮሚያ ባንክ ዋዩ ቅርንጫፍ ውስጥ፣ ተ፣ቁ 5 ኦሮሚያ ባንክ ሆለታ ቅርንጫፍ ውስጥ፣ ተ.ቁ 6 ኦሮሚያ ባንክ ነጆ ቅርንጫፍ ውስጥ፣ ተ.ቁ 7 ኦሮሚያ ባንክ ጉዱሩ ቅርንጫፍ ውስጥ ተ.ቁ 8 ኦሮሚያ ባንክ ገ/ጉራቻ ቅርንጫፍ ውስጥ ተ.ቁ 9 ቦሌ ኦሎምፒያ አከባቢ በሚገኘው የኦሮሚያ ባንክ ዋና መስሪያ ቤት 10 ፎቅ የቦርድ መሰብሰቢያ አዳራሽ ውስጥ ይካሄዳል፡
 • በሰንጠረዡ ላይ በተጠቀሰው የጨረታ ቀን ባለዕዳዎቹ ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው ባይገኙም ጨረታው ይካሄዳል፡፡
 • ተጫራቹ አሸናፊ መሆኑን በደብደቤ ከተገለፀበት ቀን ጀምሮ ያሸነፈበትን ዋጋ በ15 ቀን ውስጥ ለባንኩ ገቢ ማድረግ ይኖርበታል፡፡
 • ከላይ በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ገቢ የማያደርግ ተጫራች ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብም አይመለስለትም፡፡
 • በባንኩ ብድር ፖሊሲ መሰረት የሚፈለገውን ማስረጃ አሟልቶ ለቀረበ የጨረታ አሸናፊ ብድርን በተመለከተ ቀርቦ የባንኩን የብድር መምሪያ ማነጋገር ይችላል፡፡
 • ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 011 557 2107/011 558 6497 ዋና መ/ቤት ወይም ለተ.ቁ. 1 እና 2 በ0114712935/37 ጀሞ ቅርንጫፍ፤ ለተ.ቁ.3 በ0582/206442/45/46 ባህርዳር ቅርንጫፍ፣ለተራ ቁጥር 4 በ 057-664-08 66 ፊንጫኣ ቅርንጫፍ፣ ለተ. ቁ 5 በ 011 237 14 66 ሆለታ ቅርንጫፍ እና ለተ.ቁ 6 በ 057 774 12 00 ነጆ ቅርንጫፍ፣ ለተ.ቁ 7 በ 057 663 02 17 ጉዱሩ ቅርንጫፍ ለተ.ቁ.8 በ0111310007 ገ/ጉራቻ ቅርንጫፍ ለተ.ቁ 9 በ 011 215 00 25 ግንደበረት ቅርንጫፍ ደውለው መጠየቅ ይቻላል፡፡
 • ጨረታው ከመካሄዱ በፊት ሆነ ከተካሄደ በኃላ ባንኩ በማንኛውም መልኩ ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
 • ጨረታውን ያሸነፈ ተጫራች ለመንግስት የሚከፈለውን የስም ማዛወሪያ፤ አስፈላጊ ግብር እና ተጨማሪ እሴት ታክስ ይከፍላል፡፡
 • የጨረታ አሸናፊ ውዝፍ የሊዝ ክፍያ እና ገዢ እንዲከፍላቸው በህግ የተወሰኑ ማናቸውም ክፍያዎችን ይከፍላል፡፡

 ኦሮሚያ ባንክ