መልካ አዋሽ የገበሬዎች ህብረት ሥራ ዩኒየን ለ 2014 ዓ.ም በጀት የሚውሉ የተለያዩ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
Overview
- Category : Purchases
- Posted Date : 05/23/2022
- Phone Number : 0912209700
- Source : Reporter
- Closing Date : 05/30/2022
Description
ለ3ኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ
መልካ አዋሽ የገበሬዎች ህብረት ሥራ ዩኒየን ለ 2014 ዓ.ም በጀት የሚውሉ የተለያዩ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
- የተለየያዩ ሸቀጣ ሸቀጦች
- የትራከር የኤፍ ኤስ አር እና የፒካፕ ጎማዎች
- የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች እና ስቴሽነሪዎች
- የሠራተኞች የደንብ ልብስ እና ጫማዎች
- የተለያዩ የቢሮ ቋሚ ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ስለሆነም በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾ
- የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያላቸው እና የዘመኑን ህጋዊ ግብር የከፈሉና VAT ተመዝጋቢ መሆናቸውን የሚገልፅ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
- ተጫራቾች የጫረታውን ዝርዝር የሚገልፅ ሰነድ የማይመለስ ብር 200 (ሁለት መቶ ብር) በመክፈል ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ተከታታይ 5 የስራ ቀናት ውስጥ በሰበታ ከተማ በሚገኘው የዩኒየኑ ቢሮ በመቅረብ መግዛት ይችላሉ፡፡
- የጨረታ ሰነዳቸውን ሞልተው በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ በ22/09/2014 ቀን እስከ ከቀኑ 7፡30 ሰዓት ድረስ ያስገባሉ፡፡ በዚሁ ዕለት በ 8፡00 ጨረታው ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
- ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
- የጨረታ ማስከበሪያ ከባንክ በተረጋገጠ ቼክ (C.P.O) 5% የጠቅላላውን ዋጋ ማስያዝ አለበት፡፡
አድራሻ
ሰበታ አዋስ ወረዳ ግብርና ልማት ጽ/ቤት ግቢ ውስጥ
ለበለጠ መረጃ
0912209700 ወይም 0940271950