እድገት በአንድነት የንግድ አ.ማ መርካቶ ወረዳ 8 በሚገኘው ሕንፃ ውስጥ የተለያዮ መጠንና አይነት ያላቸው አገልግሎት ሰጥተው የተነቀሉ ተጠቅላይ የሻተር በሮችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

Overview

  • Category : Other Sale
  • Posted Date : 05/25/2022
  • Phone Number : 0118290742
  • Source : Reporter
  • Closing Date : 06/02/2022

Description

የተነቃይ ሻተር በር

ሽያጭ ድጋሚ ጨረታ ማስታወቂያ

እድገት በአንድነት የንግድ አ.ማ መርካቶ ወረዳ 8 በሚገኘው ሕንፃ ውስጥ የተለያዮ መጠንና አይነት ያላቸው አገልግሎት ሰጥተው የተነቀሉ ተጠቅላይ የሻተር በሮችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ተጫራቾች ለዚሁ ጨረታ የተዘጋጀውን ዶክሜንት አክሲዮን ማህበሩ ፅ/ቤት በመቅረብ ብር 100 (አንድ መቶ) በመግዛት እና በቦታው ተገኝተው ንብረቱን በማየት ዋጋ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡ ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ ባሉት 8 የስራ ቀናት ውስጥ መወዳደር ይችላሉ፡፡ ጨረታው  እስከ 8ተኛው የስራ ቀን ከቀኑ 11፡00 ሰዓት ለተጫራቾች ክፍት ይሆናል፡፡ ጨረታው በማግስቱ(በስራ ቀን ከዋለ) ጧት 4፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡

ድርጅቱ ጨረታውን በከፊል ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

 እድገት በአንደነት የንግድ አክሲዮን ማህበር አስተዳደር

 አድራሻ

መርካቶ 4 ኛ ፖሊስ ጣቢያ  አጠገብ የቀድሞ አስፋው ወሰን ሆቴል ፊትለፊት በተለምዶ ሳጥን ተራ ተብሎ የሚጠራው አካባቢ

ስልክ 0118290742 ወይም 0911576435 ወይም 0911122334