የእናት ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውንና ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተመለከተውን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 97/90 ለባንኮች በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
Overview
- Category : House & Building Foreclosure
- Posted Date : 05/25/2022
- Phone Number : 0115586568
- Source : Reporter
- Closing Date : 06/22/2022
Description
እናት ባንክ አ.ማህበር
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ
የእናት ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውንና ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተመለከተውን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 97/90 ለባንኮች በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
ተ.ቁ | የተበዳሪ ስም | የንብረት አስያዥ ስም | አበዳሪው ቅርንጫፍ | ለጨረታው የቀረበው ንብረት | ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ እና የቦታ ስፋት | የሐራጅ መነሻ ዋጋ በብር | ሐራጁ የሚከናወንበት | |||||
ቀንና ዓ.ም | ሰዓት | |||||||||||
1 | አቶ በረከት አለማየሁ ዋጋ | አቶ አለማየሁ ዋጋ ቦራ | ሐዋሳ ቅርንጫፍ | መኖሪያ ቤት | ከተማ | ክ/ከተማ | ቀበሌ/ወረዳ | የካርታ ቁጥር | የቦታ ስፋት | 2,496,811.93 | ሰኔ 16 ቀን 2014 ዓ/ም | ከጠዋቱ 4:00-6:00 |
ሐዋሳ | ምስራቅ | 07 | 957/97 | 400 ካሬ .ሜትር |
የሐራጅ ደንቦች
- ተጫራቾች የሐራጁን መነሻ ዋጋ አንድ አራተኛ (¼ኛ) በባንክ ክፍያ ማዘዣ (ሲ.ፒ.ኦ) ብቻ በማስያዝ መጫረት ይችላሉ፡፡
- የተጫራቾች ምዝገባ ከሐራጅ መዝጊያ ሰዓት ሰላሳ ደቂቃ በፊት ይጠናቀቃል፡፡ በሐራጁ የመጨረሻ ሰላሳ ደቂቃዎች የተጫራቾች ምዝገባ አይካሄድም፡፡
- አሸናፊ የሆነው ተጫራች ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ የጨረታው አሸናፊ መሆኑ በደብዳቤ ከደረሰው ቀን ጀምሮ በአስራ አምስት (15) ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መከፈል አለበት፡፡ ባይከፍል ግን ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ሐራጁ ይሰረዛል፡፡
- ሐራጁ ከላይ በተገለፀው ቀንና ሰዓት ንብረቱ በሚገኝበት ቦታ ይከናወናል፡፡
- በሐራጅ ላይ መገኘት የሚችሉት ተጫራቾች፣ ተበዳሪ እና ንብረት አስያዥ ወይም ሕጋዊ ተወካዮች ናቸው፡፡
- ለመንግስት የሚከፈል የሊዝእና ሌሎች ገዢ እንዲከፍላቸው በህግ የተወሰኑ ክፍያዎችን የስም ማዛወሪያ ጨምሮ ገዢው/ አሸናፊው ይከፍላሉ፡፡
- ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
- ለሐራጅ የቀረበውን ንብረት ለመጎብኘት የሚፈልጉ ከአበዳሪው ቅርንጫፍ ጋር ቀጠሮ በመያዝ መጎብኘት ይችላሉ፡፡
- ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 011-558-65-68/ 046-2123054186 በመደወል መጠየቅ ይቻላል፡፡
እናት ባንክ አ.ማ