የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣንና ኃላፊነት መሰረት ቀጥሎ የተገለጹትን የመያዣ ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

Commercial-Bank-of-Ethiopia-Logo-1

Overview

 • Category : House & Building Foreclosure
 • Posted Date : 05/25/2022
 • Phone Number : 0115574646
 • Source : Reporter
 • Closing Date : 06/27/2022

Description

የሐራጅ ማስታወቂያ

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣንና ኃላፊነት መሰረት ቀጥሎ የተገለጹትን የመያዣ ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

 

 

ተ.ቁ

 

የተበዳሪው ስም

 

የንብረት አስያዥ ስም

የመያዣ ንብረቱ መለያ  

የሐራጅ መነሻ ዋጋ (ብር)

ሐራጁ የሚከናወንበት
            አድራሻ የይዞታ ማረጋገጫ (መለያ)

ሰነድ ቁጥር

የይዞታው

ስፋት

(በካሜ)

የይዞታው አይነት/

የሚሰጠው አገልግሎት

 

ቀን

 

ሰዓት

 

1

ኢቲጂ ዲዛይነሮች እና አማካሪዎች ኃ/የተ/የግ/ማህበር ተበዳሪው ቦሌ ክ/ከተማ AA000060301341 281 ለንግድ አገልግሎት የሚውል ህንፃ 54,583,678.93 20/10/2014 ጠዋት

3፡00-4፡00

 

2 ባርጎባ ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግል ማህበር ተበዳሪው ገላን ከተማ B.G.SH. B38/B25-B2 እና 0893 50,000 የፋብሪካ ህንፃ፣ የቅባት እህል ማዘጋጃ ማሽነሪዎች እና የወረቀትና የወረቀት ውጤቶች ማምረቻ ማሽነሪዎች  53,759,249.40 20/10/2014 ጠዋት

4፡00-5፡00

 

3 አስቻለዉ መንግስቱ ተበዳሪው ጭሮ ከተማ ቀበሌ 01 1/250112/99 9,6ዐዐ ለንግድ አገልግሎት (ሆቴል) የሚውል ሕንፃ 21,737,795.81 20/10/2014 ጠዋት

5፡00-6፡00

4 አጥናፉ እና ቤተሰቡ ንግድ ኃ/የተ/የግ/ማ ተበዳሪው ጐንደር ከተማ ቀበሌ 20 ኢፖልኮ/ጎን/28/11  5,000 በግንባታ ላይ የሚገኝ ለኢንዱስትሪ አግልግሎት የሚውል ግንባታ ያረፈበት ይዞታ 6,672,524.80

 

20/10/2014 ከሰዓት በኋላ

7፡00-8፡00

 

5 ሰላም ሴኩሪቲ ሦሉሽን ኃ/የተ/የግ ማህበር ተበዳሪው አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክ/ከተማ፣ ቦሌ ቡልቡላ ሳይት  ወረዳ 12 የሕንፃ ቁጥር B48 የቤት ቁጥር  B48/6 ቦሌ/ቡ/12/1ዐዐ/2/4/17166/ዐዐ 133.17 የኮንዶምንየም ንግድ ቤት 3,230,004.78 20/10/2014 ከሰዓት በኋላ

8፡00-9፡00

6 አቶ ብርሃኑ አድማሱ ዘለቀ ብርሃኑ አድማሱ በሲዳማ ዞን፣ ጭሬ ከተማ፣ ጭሬ ወረዳ ኩምቡርታ ቀበሌ ዐዐ28/06 20,000 የታጠበ ቡና ሳይት 3,753,143.82 20/10/2014 ከሰዓት በኋላ

9፡00-10፡00

7 አቶ ብርሃኑ አድማሱ ዘለቀ ብርሃኑ አድማሱ ሃዋሳ ከተማ፣ ታቦር ክ/ከተማ ሂጣታ ቀበሌ 17076 200 መኖሪያ ቤት 3,960,026.89 21/10/2014 ጠዋት

3፡00-4፡00

 

8 አቶ ታምራት ታፈሰ ሀሚጦ ተበዳሪው በሲዳማ ዞን አሮሬሳ ወረዳ ጃንጋሎ ቀበሌ   149 30,000 የእሸት ቡና መፈልፈያ ሳይት ከነማሽነሪው            4,684,817.23

 

21/10/2014 ጠዋት

4፡00-5፡00

 

9 አቶ ታምራት ታፈሰ ሀሚጦ ተበዳሪው ሐዋሳ ከተማ፣ ታቦር ክፍለ ከተማ ሂጠታ ቀበሌ 000295/2001 250 የመኖሪያ ቤት 2,465,059.04 21/10/2014 ጠዋት

5፡00-6፡00

10 አቶ ታምራት ታፈሰ ሀሚጦ ተበዳሪው ሲዳማ ዞን ቤንሳ ዳዬ ከተማ ቀበሌ 03 422/99 336 የመኖሪያ ቤት 1,642,683.41 21/10/2014 ከሰዓት በኋላ

7፡00-8፡00

 

11 አቶ ታምራት ታፈሰ ሀሚጦ ታምራት ታፈሰ እና ወ/ሮ ሰላማዊት ፍቃዱ ሃዋሳ ከተማ፣ ታቦር ክ/ከተማ ጢልቴ ቀበሌ 15729 200 የመኖሪያ ቤት 1,535,882.58 21/10/2014 ከሰዓት በኋላ

8፡00-9፡00

12 አቶ ታምራት ታፈሰ ሀሚጦ ተበዳሪው ሐዋሳ ከተማ፣ ታቦር ክፍለ ከተማ ሂጠታ ቀበሌ 14773 2ዐዐ የመኖሪያ ቤት 1,355,764.22 21/10/2014 ከሰዓት በኋላ

9፡00-10፡00

13 አቶ ታምራት ታፈሰ ሀሚጦ ተበዳሪው ሐዋሳ ከተማ፣ ታቦር ክፍለ ከተማ

 

87160 32ዐ የመኖሪያ ቤት 1,079,4ዐ7.6ዐ 22/10/2014 ጠዋት

3፡00-4፡00

 

14 አቶ ተሾመ በሪሶ ተበዳሪው ሲዳማ ዞን፣ ወንሾ ወረዳ፣ ማማና ቀበሌ ኤጀርሳ መንደር 0002 18,500 የእሸት ቡና ማጠቢያ ሳይት ከነማሽነሪው 4,187,881.70 22/10/2014 ጠዋት

4፡00-5፡00

 

15 አቶ ተሾመ በሪሶ ተበዳሪው ሐዋሳ ከተማ፣ ታቦር ክፍለ ከተማ ሂጠታ ቀበሌ

 

26ዐ54 4ዐዐ ወፍጮ ቤት/መጋዘን 1,053,951.16 22/10/2014 ጠዋት

5፡00-6፡00

 

   

የተበዳሪው ስም

 

የንብረት አስያዥ ስም

 

የተሽከርካው/የማሽነሪው  አይነት

 

የሰሌዳ ቁጥር

 

የሞተር ቁጥር

 

የሻንሲ ቁጥር

 

ሞዴል

 

የስሪት ዘመን (እአኤ)

     ሐራጁ የሚከናወንበት
የሐራጅ መነሻ

ዋጋ (ብር)

ቀን ሰዓት
1 ሙኒብ ጋራድ ኡመር ተበዳሪው የተለያዩ የፕላስቲክ ጫማ ማምረቻ ማሽነሪዎች   7,100,892.86 02/10/2014 ጠዋት

3፡00-4፡00

 

2 የሰላም አርአያ አምባፈረስ ተበዳሪው ቶዮታ ሃይሉክስ 02- B62613 አአ 2GD-C684869 AHTHB3CC702027787 ጠዋት

4፡00-5፡00

 

2020 G.C 3,990,540.40 02/10/2014 ጠዋት

4፡00-5፡00

 

3 ዛምራ ኮንስትራክሽን ኃ/የተ/የግ/ማህበር ተበዳሪው ኒሳን ኳሽኳይ ስቴሽን ዋገን 03-97872 አአ MR20 267929W SJNBJ01A0EA903876 ጠዋት

5፡00-6፡00

 

2014 G.C 2,750,517.00 02/10/2014 ጠዋት

5፡00-6፡00

 

ማሳሰቢያ

 1. ማንኛውም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሉ የሐራጁን መነሻ ዋጋ 1/4ኛ በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ማዘዣ (ሲፒኦ) በማስያዝ መጫረት ይችላል፡፡
 2. የንግድ ማህበራትን ወክሎ ለመጫረት የማህበራቱን መመስረቻ እና መተዳደርያ ደንብ የያዘና በማህበራቱ ስም ንብረት ለመግዛት ስልጣን ያለው መሆን ያለበት ሲሆን ይህንኑ የሚያረጋግጥ ሰነድ በማቅረብ ይሆናል፡፡
 3. የጨረታ አሸናፊ ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ በ15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል ያለበት ሲሆን ክፍያውን በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ካልከፈለ ጨረታው ተሰርዞ ለሐራጁ ማስከበሪያ ያስያዘው ገንዘብ ተመላሽ አይደረግለትም፡፡
 4. ለመኖሪያ አገልግሎት በሚል ከተጠቀሱ ንብረቶች ውጪ ያሉ ንብረቶችን ተጫርቶ የገዛ ተጫራች በሽያጩ ገንዘብ ላይ 15 በመቶ ተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ታሶቦ ይከፍላል፡፡
 5. ንብረቱን ለመጎብኘት የሚፈልጉ ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ንብረቱ በሚገኝበት ቦታ በመገኘት መጎብኘት የሚቻል ሲሆን፤ ተሽከርካሪውን በተመለከተ ቃሊቲ የአሽከርካሪዎች ማሰልጠኛ አጠገብ በሚገኘው የባንኩ የተሽከርካሪዎች ማቆያ በሰራ ሰዓት በመገኘት መጎብኘት ይቻላል፡፡
 6. ጨረታው ከዚህ በላይ በተጠቀሰው ቀን እና ሰዓት ልደታ ከፍተኛ ፍርድ ቤት አካባቢ በሚገኘው የባንኩ ዛጉዌ ህንጻ 8ኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው የባንኩ ሕግ ክፍል ውስጥ ይከናወናል፡፡
 7. ባንኩ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

 ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0115-57-46-46 በመደወል ወይም ልደታ ከፍተኛ ፍርድ ቤት አካባቢ በሚገኘው የኢትዮጵያ ንግድ ባንከ ዛጉዌ ህንጻ 8ኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው ህግ ክፍል በአካል ቀርቦ ማነጋገር ይቻላል፡፡

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ