ሕዳሴ ቴሌኮም አክሲዮን ማህበር ብዛታቸው 3,000 (ሦስት ሺህ) የሆኑ የሬኒውኢት ሶላር ምርቶችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ መሸጥ ይፈልጋል

Hidasei-Telecom-s.c-logo

Overview

  • Category : Other Sale
  • Posted Date : 05/29/2022
  • Phone Number : 0902993161
  • Source : Reporter
  • Closing Date : 06/20/2022

Description

   ሕዳሴ ቴሌኮም አ.ማ

የጨረታ ቁጥር LT/HT/HO/03/2022

   የሬኒውኢት ሶላር ምርት

    ሽያጭ ግልጽ ጨረታ

ሕዳሴ ቴሌኮም አክሲዮን ማህበር ብዛታቸው 3,000 (ሦስት ሺህ) የሆኑ የሬኒውኢት ሶላር ምርቶችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ መሸጥ ይፈልጋል፤ በመሆኑም፡-

  1. ተጫራቾች የጨረታውን ዝርዝር መግለጫ የያዘውን ሰነድ ከ ግንቦት 22 ቀን 2014 ዓ.ም ጀምሮ ዘወትር በሥራ ሰዓት ከሰኞ እስከ አርብ ቤተሳይዳ ሕንጻ 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 306 የማይመለስ ብር 00 በመክፈል መዉሰድ ይችላሑ፡፡
  2.     ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ ውጤቱ እንደታወቀ የሚመለስ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ለሬኒውኢት ሶላር ምርቶችን (ባሉበት ሁኔታ) ግልጽ ጨረታ የሚያቀርቡትን ጠቅላላ ዋጋ 10% (ከመቶ አስር) የባንክ ክፍያ ማዘዣ /C.P.O/ ለሕዳሴ ቴሌኮም አ.ማ. (Hidasie Telecom S.C.) በሚል ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  3. ተጫራቾች የሬኒውኢት ሶላር ምርቶችን (ባሉበት ሁኔታ) የሚገዙበትን ዋጋ በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ ሙሉ አድራሻውንና የጨረታ ቁጥሩን በመጥቀስ ቤተሳይዳ ሕንጻ 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 306 ሰኔ 13 ቀን 2014 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት በፊት ማስገባት ይኖርባቸዋል፤ ጨረታው በዚሁ ቀን 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከጠዋቱ በ4፡30 ቤተሳይዳ ሕንጻ 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 306 ይከፈታል፡፡
  4. የአክስዮን ማህበሩ አድራሻ፡- የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጠመንጃ ያዥ ቅርንጫፍ ፊት ለፊት፤ በእምነት ሬስቶራንት ገባ ብሎ በሚገኘው ቤተሳይዳ ሕንጻ ላይ፡፡

አክሲዮን ማህበሩ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0902993161 ደውለው የአክሲዮን ማህበሩን ግዥ ክፍል መጠየቅ ይችላሉ፡፡

ሕዳሴ ቴሌኮም አክሲዮን ማህበር